የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
እባብን የምትገድለው ጭንቅላቱን በመጨፍለቅ ነው፤
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
ሽኮኮው
በዕለተ ስግደትም፣ ቀንድህን ማቆምህን አትተውም።
በላ ልበሃ - የወያኔም የኦነግ-ሸኔም ዕትብት የተቀበረው ኤርትራ ነው። ኤርትራ ደግሞ ተፀንሳ ጥርሷን የሸረፈችው ግብፅ ነው።
በዕለተ ስግደትም፣ ቀንድህን ማቆምህን አትተውም።
በላ ልበሃ - የወያኔም የኦነግ-ሸኔም ዕትብት የተቀበረው ኤርትራ ነው። ኤርትራ ደግሞ ተፀንሳ ጥርሷን የሸረፈችው ግብፅ ነው።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
እውነት አልዋጥ አላችሁ አይደል?
-
- Member+
- Posts: 9612
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
ሻዕቢያ ውጭ አገር በሚኖሩ የወያኔ ካድሬዎቻችን ድባቅ ተመቷል ፣ ኃይሉም ተበትኗል። የቀረ ነገር ቢኖር የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ አገርነት ማወጅ ብቻ ነው። ለዚህም ዙጉጁ ነን።

Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
አይመስለኝም። የፋኖና ኢሳያስ ማበር ሰፋ ያለ ጦርነትን ይጋብዛል። ለዛ ኢሳያስ አቅሙም ፣ገንዘቡም፣ ሆነ ሀይሉ የለውም። ያን ጠንቅቆ ያውቃል ባይ ነኝ።
-
- Member
- Posts: 2331
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
Fu…Coker’s,
If FANo and Shaebya work together, that would be the end of you. Once upon a time, EPLF and TPLF worked together like magic.
Now. It is like a slow dance. It really was effective. I doubt, the little Galla twerp understands the art of warfare. Ya….he was a weyane soldier. That is all he knows about war.

If FANo and Shaebya work together, that would be the end of you. Once upon a time, EPLF and TPLF worked together like magic.

Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
F … up, ሁሌም የሚሳሳተው አዛውንት የሚለው ትርክትህ ተንዛዛ። አንድ አዛውንት የሚለው አንተ የምታመልከውን ኢሳያስን በጣም በበለጠ ይገልፃል ከኔ ይልቅ። ሁለት ይህን ማላዘን የጀመርከው ካሜላ ሀሪስ ታሸንፋለች ብየ በመሸነፎአ ነው። የተቀራረበ ይሆናል ግን ታሸንፋለች የሚል የአብዛኛው የፓለቲካ ምሁርና ሚዲያ ግምት ነበር። እንደ F … up አይነት ብዙ አሜሪካኖች የሉም የሚል ግምት ነበረን።
ስለ ዋናው ነገር ስናነሳ አቢይ መለሰ አይደለም። በቂ ምክንያት ካገኘ ሳይጋበዝ አስመራን መጎብኘት ይፈልጋል ባይ ነኝ። አስጎብኚ ኤርትራኖች የሉም ብለህ ካሰብክ ተሳሳትክ።
ስለ ዋናው ነገር ስናነሳ አቢይ መለሰ አይደለም። በቂ ምክንያት ካገኘ ሳይጋበዝ አስመራን መጎብኘት ይፈልጋል ባይ ነኝ። አስጎብኚ ኤርትራኖች የሉም ብለህ ካሰብክ ተሳሳትክ።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
እድሜጠገብ እውቀት ብልሃት ትእግስት አለው... አንተ ግን አሁንምነገምሁሌም እንደተሳሳትክ ጉድጎድ ልትገባ ነው:: እምፅፅፅፅፅፅፅAffable wrote: ↑19 Apr 2025, 01:08F … up, ሁሌም የሚሳሳተው አዛውንት የሚለው ትርክትህ ተንዛዛ። አንድ አዛውንት የሚለው አንተ የምታመልከውን ኢሳያስን በጣም በበለጠ ይገልፃል ከኔ ይልቅ። ሁለት ይህን ማላዘን የጀመርከው ካሜላ ሀሪስ ታሸንፋለች ብየ በመሸነፎአ ነው። የተቀራረበ ይሆናል ግን ታሸንፋለች የሚል የአብዛኛው የፓለቲካ ምሁርና ሚዲያ ግምት ነበር። እንደ F … up አይነት ብዙ አሜሪካኖች የሉም የሚል ግምት ነበረን።
ስለ ዋናው ነገር ስናነሳ አቢይ መለሰ አይደለም። በቂ ምክንያት ካገኘ ሳይጋበዝ አስመራን መጎብኘት ይፈልጋል ባይ ነኝ። አስጎብኚ ኤርትራኖች የሉም ብለህ ካሰብክ ተሳሳትክ።
-
- Senior Member
- Posts: 12190
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
ምን እያልክ ነው F… up, ከአሁን በሃላም ኢሳያስ የ Ethiopia ፓለቲክስ p… ይሆናል እያልክ ነው። አንተ ነህ የ እድሜም የትምህርትም ፀጋ የተነሳህ። እድሜልክህን አንድ አምባገነን እንዳመልክ ከዚህ አለም ሽል ልትል ነው። አካባቢያችን ምን ያህል እንደተለወጠ የመረዳቱ ችሎታ ያለህ አይመሰለኝም። ከራሳህ fantasy ውጪ ሀሳብ መረዳት አትችልም ፣ ወደፊትም። ብቸኛ አይደለህም በዛ ችሎታህ — የካድሬ መለያ ጠባይ ነው።
Re: የፋኑዬ ጭንቅላቱ ያለው ኤርትራ ነው ፤ ሻእብያ ሲመታ ያከትምለታል!
የወያኔ ጭንቅላት( እራስ ምላስ) ቆላ፤ ከአንት በታች እና ሆድቃ ደጋ ተቀብሯል። አማራ ፋኖ እንድህ አድርጎት ቀረ በ 1 ሳምንት ዘመቻ።
ድንች አይደል አይበቅል።
ድንች አይደል አይበቅል።