Page 1 of 1
ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል
Posted: 17 Apr 2025, 22:41
by Revelations
Re: ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል
Posted: 17 Apr 2025, 23:24
by Revelations
Re: ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል
Posted: 18 Apr 2025, 00:59
by almaze
I just finished viewing the video, and the heading aligns well with the content presented. "ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል".
Re: ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል
Posted: 18 Apr 2025, 05:32
by Revelations
almaze wrote: ↑18 Apr 2025, 00:59
I just finished viewing the video, and the heading aligns well with the content presented. "ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል".
አይደል?! ሕግን እና መብትን ጠንቅቆ አለመረዳት... የሚያዋጣው ከሆነለት ካምፓኒው ፌደራል አካባቢ ያልሆነ እንዲመድቡት መጥየቅ ካልሆነም ስራ መቀየር::
Re: ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል
Posted: 18 Apr 2025, 11:29
by DefendTheTruth
የሰዉ አገር ቁጭ ብለህ፣ የራስህ አገር ላይ ነዳጅ እየረጨህ፣ እሳት እያቀጣጠልክ፣ ይህ ሰዉ መካሪ ያስፈልገዋል በል፤ አገሬን ይልቀቅልኝ ስላለህ ብቻ።
አንተ ቁጭ ብለህ መካሪ አስፈላልግ፣ እሱ እስከዛ እንዴት አድርጎ እንደሚያስወግድህ መንገድ ያፈላልግ። ከዚህ በላይ እርግማን አለ?
Re: ይሄ ሰው መካሪ ያስፈልገዋል
Posted: 18 Apr 2025, 12:05
by Revelations