ጉራጌም አለ ፤ አሰብ የማን ናት?
የነሃብቴ ዲነግዴ ፣የነባልቻ ሰፎ ፣የነዳምጠው ከተማ ፣ ደስታ ዳምጠው ፣የነበቀለ ወያ ፣ የነገብረ ማሪያ ጋሪ ጥያቄ የዚህ ዘመን ጉራጌ ጥያቄ !!! አሰብ በአረብ ተላላኪዎች በግፍ የተሰረቀ የኢትዮጵያ ንብረት!!!
Re: ጉራጌም አለ ፤ አሰብ የማን ናት?
የጉራጌ ጦስ ውስድ!
ለመተለቅ ስትፈልግ የኢትዮዽያና የጉራጌነት ካርድ ትስባለህ:: ወደ ጎጠኘነትህ ስትገባ እንደ ጃርት ሶዶነት/ክስታኔ ውስጥ ትጠቀለላለህ:: እነዚህ የጠራሃቸው ስዎች ለዘር ሳይሆን ለሃገር ቆመው የነበሩ ናቸው:: አንተ ተከፍሎህ ጉራጌን ሁሉ ለኦሮሙማ ልትሽጥ የምትደልል ጉራጌ ሁሉ ይህን ጨፍጫፊ ስርአት እንደሚደግፍ በማስመስል የወጣህ ራስህን የሽጥክ ነጋዴ ነህ:: ስርአት ብቲዝ ይሻልሃል:: ራስህን ወክል እንጂ ጉራጌን ሁሉ እንደምትወክል ቀርበህ ህዝቡን አታስድብ!!