Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 35307
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 17 Apr 2025, 10:53
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22747
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 17 Apr 2025, 12:05
1 በግ ዋጋ ከ1000-1200 ናቅፋ ነው ኤርትራ:: አይ ማማ ኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ስጋም በአመት ያረረባቸው እናት ቅቅቅቅቅቅ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13629
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 17 Apr 2025, 12:16
Jeberti,
Please post the photo of the Ox or Sheep from Eritrea
የኤርትራ ክ/ሀገር በሬ እራሱ ዐብይ ፆም የፆመ ጾመኛ አይደል እንደ ምን ሥጋ አለው እና ስጋ ይሰጣል። ሥጋ ቢሉሽ ስጋ ነው - ወሬ አልቀረባችሁም ወድ-ጀበርጢ
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22747
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 17 Apr 2025, 13:05
Abere wrote: ↑17 Apr 2025, 12:16
Jeberti,
Please post the photo of the Ox or Sheep from Eritrea
የኤርትራ ክ/ሀገር በሬ እራሱ ዐብይ ፆም የፆመ ጾመኛ አይደል እንደ ምን ሥጋ አለው እና ስጋ ይሰጣል። ሥጋ ቢሉሽ ስጋ ነው - ወሬ አልቀረባችሁም ወድ-ጀበርጢ
የጠኒያም የችጋር ማስታወቂያ,
ኤርትራ ሆርሞን አትወጋም:: የሃረር ስንጋ ብለህ እምትሞጂረው ጥሬ የሰባው ስጋ ሆርሞን የጠገበ ስጋ ነው የተሸከመው... በተዘፈዘፈ በቆሎ የሻገተው ጨጎራህ አይቋቋመው ለዛም ነው ትንሽ ገንዘብ ያላቸው የአዲስ አበባ ሌቦች በደም ፍላት ካንሰር..ደም ብዛት እያለቀ ያለው...ቅቅቅቅቅቅ ወስፋት እና ኮሶ እንዴት ይዟችሆል?
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13629
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 17 Apr 2025, 13:27
ጀበርጢው
ከግመልህ ጋር በቁልቋል ጾም ሻሩ። Keep calm carry on the legacy of sharing cactus with your camel. Meat is not a subject in cactus-land
Break your fasting with your age-old happy meal - cactus:lol:
Fed_Up wrote: ↑17 Apr 2025, 13:05
Abere wrote: ↑17 Apr 2025, 12:16
Jeberti,
Please post the photo of the Ox or Sheep from Eritrea
የኤርትራ ክ/ሀገር በሬ እራሱ ዐብይ ፆም የፆመ ጾመኛ አይደል እንደ ምን ሥጋ አለው እና ስጋ ይሰጣል። ሥጋ ቢሉሽ ስጋ ነው - ወሬ አልቀረባችሁም ወድ-ጀበርጢ
የጠኒያም የችጋር ማስታወቂያ,
ኤርትራ ሆርሞን አትወጋም:: የሃረር ስንጋ ብለህ እምትሞጂረው ጥሬ የሰባው ስጋ ሆርሞን የጠገበ ስጋ ነው የተሸከመው... በተዘፈዘፈ በቆሎ የሻገተው ጨጎራህ አይቋቋመው ለዛም ነው ትንሽ ገንዘብ ያላቸው የአዲስ አበባ ሌቦች በደም ፍላት ካንሰር..ደም ብዛት እያለቀ ያለው...ቅቅቅቅቅቅ ወስፋት እና ኮሶ እንዴት ይዟችሆል?
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22747
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 17 Apr 2025, 13:52
Abere wrote: ↑17 Apr 2025, 13:27
ጀበርጢው
ከግመልህ ጋር በቁልቋል ጾም ሻሩ። Keep calm carry on the legacy of sharing cactus with your camel. Meat is not a subject in cactus-land
Break your fasting with your age-old happy meal - cactus:lol:
Fed_Up wrote: ↑17 Apr 2025, 13:05
Abere wrote: ↑17 Apr 2025, 12:16
Jeberti,
Please post the photo of the Ox or Sheep from Eritrea
የኤርትራ ክ/ሀገር በሬ እራሱ ዐብይ ፆም የፆመ ጾመኛ አይደል እንደ ምን ሥጋ አለው እና ስጋ ይሰጣል። ሥጋ ቢሉሽ ስጋ ነው - ወሬ አልቀረባችሁም ወድ-ጀበርጢ
የጠኒያም የችጋር ማስታወቂያ,
ኤርትራ ሆርሞን አትወጋም:: የሃረር ስንጋ ብለህ እምትሞጂረው ጥሬ የሰባው ስጋ ሆርሞን የጠገበ ስጋ ነው የተሸከመው... በተዘፈዘፈ በቆሎ የሻገተው ጨጎራህ አይቋቋመው ለዛም ነው ትንሽ ገንዘብ ያላቸው የአዲስ አበባ ሌቦች በደም ፍላት ካንሰር..ደም ብዛት እያለቀ ያለው...ቅቅቅቅቅቅ ወስፋት እና ኮሶ እንዴት ይዟችሆል?
ሰገጤው,
አሜሪካ መጠህ እንኳን እንደ ሽንፍላ የማትጠራ ዴዴብ:: ከምትሞጂረው ጥሬ የበሬ ሽንፍላ ይልቅ ቁልቋል ለጤና እጂግ ጠቃሚ ነው:: ስጋ ያደደባል ከተባለ በቆሎ በውሃ ዘፍዝፎ ቆልቶ በልተው ማደግ ግን ሰውነትን ብቻ ሳይሆን ልክ እንዳንተው አእምሮንም ያቀጭጫል:: አሁን ስንቱ ኢትያዊ ነው ግማሽ ኪሎ ያረረበት ወይም ፆመ ልጎሙን በተዘፈዘፈ በቆሎ የሚፈታው? ልገምት 99% ቱ:: እድሜ ለአመሪካ አንተና እኛ እኩል አርጎናል