Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Jaal እስክንድር ኔጋ ተደራዳሪው እንደሆነ የዓብይ የምክክር ኮሚሽን ይፋ አደረገ

Post by Union » 16 Apr 2025, 17:48

አገው ሸንጎ misraq :lol:


እስክንድርን ያዙልን ኡኡኡኡኡ

እስክንድር ያዙልን ኡኡኡኡኡ

እስክንድር ያዙልን ኡኡኡኡኡ

እያላቹ ነው። :lol: :lol:


I love it, finally we are here :lol:



We told you not to fck with him long ago...... you stupid agew :lol:


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Wedi
Member+
Posts: 8423
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Jaal እስክንድር ኔጋ ተደራዳሪው እንደሆነ የዓብይ የምክክር ኮሚሽን ይፋ አደረገ

Post by Wedi » 16 Apr 2025, 17:49

"ከባላቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው፡፡" እውነታውን አርበኛ እስክንድር ነጋ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አጋልጧል!!
አርበኛ እስክንድር ነጋ እኛ የለንበትም ብሏሉ!!

ተደራዳሪው የእናንተው ንጉስ ዘመነ ካሴ ነው!!



Misraq
Senior Member
Posts: 14979
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Jaal እስክንድር ኔጋ ተደራዳሪው እንደሆነ የዓብይ የምክክር ኮሚሽን ይፋ አደረገ

Post by Misraq » 16 Apr 2025, 19:52

ቤርቤረሰቦች

እንሽላሊቱን እና ተወካዬቹን EMS በእግር በፈረስ ቢፈልግም ድምፃቸውን አጥፍተዋል። ማርሸት ግን እኛ የለንበትም ብሏል። አይዟቹ ቤርቤረሰብ ያለ ነው እጅ ከፍንጅ መያዝ።


https://www.youtube.com/live/mfbrzpTLJr ... RhUhztn1yy

Post Reply