Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 15032
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: EGYPTIANS WHO LIVE IN THE MOUNTAIN OF TRASH - የፊያሜታ ጌታዎችን ስናጋልጣቸው ፟ Seeing is believing!

Post by Selam/ » 16 Apr 2025, 14:41

ጭልፊቱ
ቆረቆንዳ እራስህን ለመፅናናት አስበህ ካልሆነ በስተቀር፣ ግብፅ ድሃ ሃገር ብትሆንም በቱሪዝምና በሃብታም ሃገሮች ስለምትደጎም ልጆቿ እንደኛ ሃገር በችጋርና በእርስበርስ ጦርነት አያልቁም።

ቶስቷሳ የካድሬ ውሸት አይሰለችህም? አጭበርባሪ!

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: EGYPTIANS WHO LIVE IN THE MOUNTAIN OF TRASH - የፊያሜታ ጌታዎችን ስናጋልጣቸው ፟ Seeing is believing!

Post by Odie » 16 Apr 2025, 15:10

I have visited Egypt and seen to Mediterranean sea. I don't want to advertise for Egypt. All big cities specially in low to mid income countries have slums and trash issue. Showing the trash does not mean that city is in bad shape. Egyptian cities compare with some European cities. The main difference is Egypt is a desert with only small habitable places; people live mainly in cities in crowded situation. No natural greenery. They use Nile water in a relatively efficient way to grow grass, flowers and palm dated to adorn the city highways. When Egyptians come to Ethiopia, they see it as Paradise because of the natural greenery, rain, reivers, weather and its natural blessing.
What Horus is posting is sheer propaganda, comparing apple and orange. :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15032
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: EGYPTIANS WHO LIVE IN THE MOUNTAIN OF TRASH - የፊያሜታ ጌታዎችን ስናጋልጣቸው ፟ Seeing is believing!

Post by Selam/ » 16 Apr 2025, 17:34

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብትና ውበት ያለገደብ የተለገሰች ሃገር ስለመሆኗማ ምንም ጥያቄ የለውም።

አውሮፓ ብትሄዱ ከተማ እንጂ ለቀቅ ያለ የተፈጥሮ ውበት የለም። አሜሪካ ስትመጣ የተገላቢጦሽ ነው፥ ውብ ተፈጥሮ አለ፣ ከተማዎቹ ግን በአብዛኛው አፀያፊዎች ናቸው።

ኢትዮጵያን ከፍ እንዳትል ወደ ታች ጨቁኖ የያዛት ክፉው፣ አድር ባዩና ካድሬው ብቻ ነው። አንዱን ህዝብ ደፍጥጦ ሌላውን ወደ ላይ ሊሰቅል ሲሞክር ተንሸራቶ ይወርድና ከአንዱ ቆሻሻ ስርዓት ወደ ሌላው ያቀብለናል። ዕድገት ሲባል መመዘኛው የአውሮፓ ወይንም የአሜሪካ መብራት ይመስለዋል። ወፍጮ ራስ ጭልፊቱን ማየት ነው።

Tiago
Member
Posts: 2624
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: EGYPTIANS WHO LIVE IN THE MOUNTAIN OF TRASH - የፊያሜታ ጌታዎችን ስናጋልጣቸው ፟ Seeing is believing!

Post by Tiago » 17 Apr 2025, 04:14

The Zabbaleen (garbage collectors) are mostly Coptic Christians who make a living by collecting, sorting and recycling garbage. about 60% of cairo's garbage is recycled, courtesy of these people.

Selam/
Senior Member
Posts: 15032
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: EGYPTIANS WHO LIVE IN THE MOUNTAIN OF TRASH - የፊያሜታ ጌታዎችን ስናጋልጣቸው ፟ Seeing is believing!

Post by Selam/ » 17 Apr 2025, 06:38

- አንደኛ፣ እራሳችን በብዙ መከራ እየማቀቅን ሌሎች ሃገሮችን ማንጓጠጥ ነውር ነው። እንዲያውም ሌሎችን መናቅና ማሳነስ (disdain & belittle) በክርስትና ሃይማኖት ኃጥያት ነው። ጭልፊቱ ዕርጉም አረማዊ ነው።

- ሁለተኛ፣ የቆሻሻ መብዛትና ከእሱ ተጠቃሚዎች መኖራቸው የሚያሳየው፣ ነዋሪው ተርፎት የሚጥለው ነገር መኖሩን ነው። መናጢ ከሆንክ የምትጥለው የሙዝና የሽንኩርት ልጣጭ፣ የተጋጠ አጥንት፣ ወረቀትና አመድ ብቻ ነው። ምንም ሪሳይክል የሚደረግ የሌለው ቆሻሻ በቀጥታ ወደ ላንድ ፊል ይሄዳል፣ የሚጠቅም ቁሳቁስ ያለው ደግሞ በለቃሚዎች ተሰብስቦ ሌላ ህይወት ይዘራበታል። ጭልፊቱ ይኸ ዕውነታ የማይገባው ግልብ ውታፍ ነቃይ ነው!

- ሶስተኛ፣ ቆሼ እየተናደ ሰዎች ያልቁ የነበረው አዲስ አበባችን ውስጥ ነበር። ስለዚህ ታሪካችን በችግር የተተበተበ ሆኖ ሳለ፣ ዛሬ እንጣጥ እንጣጥ ማለት ትህትና የጎደለውና እራስን ማስተዋል የማይችል የረከሰና መረን የለቀቀ የካድሬነት ባህርይ ነው። አንተ ሌላውን ስትንቅ፣ ታዲያ ከአንተ ከፍ ያለው አምርሮ ቢፀየፍህ ምን ይደንቃል? ጭልፊቱ ወራዳና ዝንባም ካድሬ ነው!

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: EGYPTIANS WHO LIVE IN THE MOUNTAIN OF TRASH - የፊያሜታ ጌታዎችን ስናጋልጣቸው ፟ Seeing is believing!

Post by Odie » 17 Apr 2025, 09:59

Tiago wrote:
17 Apr 2025, 04:14
The Zabbaleen (garbage collectors) are mostly Coptic Christians who make a living by collecting, sorting and recycling garbage. about 60% of cairo's garbage is recycled, courtesy of these people.
Unfortunate Copts. The land was theirs before the Arab fanatics invaded the region. They have a rich Christian history. Copts have no right now. They are killed even when they are worshiping. Killing is an Arab thing. You just have to say "Allahu Akbar' when you are killing. That is, it, it is allowed in the name of Allah. They call Christians "Kaffir or infidel" to facilitate the killings. Copts are treated the worst way and not protected by any outside Christian big countries probably because their Christianity is Oriental in theology like EOC. Their abuse parallels with the way minority ethnics and voiceless ethnics are abused by the ethno-fascists in power in Ethiopia.

Post Reply