አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ! ኢትዮጵያ፡ አረንጓዴ አገር!!!
I am posting this kind of stuff for those persons with creative minds and imagination not for those with pedestrian and sterile minds! So, don't expect me to respond if you are the later type.
Last edited by Horus on 16 Apr 2025, 13:30, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ!
ሶዶም Horus
How is your Sodom business and the Corridor limat. How many sodoms heve you so far prepared to let go all over the corridor. Are they ready now?
Be careful, the hayinas are coming not from the bushes but from the underground. They just pop out of the ground right in the middle of the corridor limat
Debtera Union*

.

Last edited by Union on 16 Apr 2025, 13:13, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ!
ኦሮሙማ በዋቀ መንፈስ ለኢሬቻ የሚሆኑ ውሃና ፖርኮች የወንዝ ቤተመንግስት ቢያለማ ላንተ ዘመዶች ስፈር ምን ተረፈ ወይስ በቢዝነስ መልክ ፍርፋሪ ይወድቅላቸዋል?
በዚህ አያያዝ ለግራኝና ግራዚያኔ እንዳጨበጨባችሁ ይታመናል
በናንተ ስበብ ተስደብን እኮ!
በዚህ አያያዝ ለግራኝና ግራዚያኔ እንዳጨበጨባችሁ ይታመናል

በናንተ ስበብ ተስደብን እኮ!
Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ! ኢትዮጵያ፡ አረንጓዴ አገር!!!
የ70 እና 40 ደረጃ ታሪክ!!
Last edited by Horus on 16 Apr 2025, 13:31, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ!
ጣልያንም የመንገድ ኮሪደር ገንብቷል እኮ። የገነባው ለኛ ሳይሆን ለራሱ ነው። አሁንም የኮሪደር ልማቱ ለሶዶሞች ማስፋፊያ እና ለነጮች መዝናኛ ነው ብሎም የህዝቡን ትግል ማፈኛ ብልጭልጭ ነው።
እኛ ለሆዳችን ያላደርን ሰዎች ከማጋለጥ ወደ ዃላ አንልም
እኛ ለሆዳችን ያላደርን ሰዎች ከማጋለጥ ወደ ዃላ አንልም
Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ! ኢትዮጵያ፡ አረንጓዴ አገር!!!
በኢትዮጵያ EBC ስንት ሰዎች ያከታተሉታል? የአብይ አህመድ "የግሌ አይዶል show"

Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ! ኢትዮጵያ፡ አረንጓዴ አገር!!!
አበረ፣
ያዲስ አበባ ወንዞች፣ የሕዳሴ ግድብ አንተ አየሃቸው አላየሃቸው ግድ የላቸውም፣ ሕያው ናቸው። ልብ አድርግ ተራራዎቹ እኛ እንድናያቸው አልተፈጠሩም፣ እኛ ስናልፍም አያልፉም። EBC ያንተ ችግር ሊሆን ይችላል፣ የኔ ችግር አይደለም። እዚህ አንድ ነገር ስለጥፍ አንተ እንድታየውም እንድትወደውም አይደለም። እኔ ስለምወደው ነው። የእኔ ፍላጎት ደሞ የእኔ ፍላጎት ነው። ሰላም ዋል!
Last edited by Horus on 16 Apr 2025, 14:58, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ! ኢትዮጵያ፡ አረንጓዴ አገር!!!
አይ ሆረስ፤
እየገረመከኝ መጣህ። ለማንኛውም የአዲስ አበባ ሀይቅ እና ጀልባወቿ ዜና ተጠናቅሮ ሲቀርብ EBC እከታተላለሁ።
የአዋሳ ሀይቅ የኦሮሙማ ነው ተብሏል ጭነው ያመጡት ይሆን - ተአምር እኮ ነው በዘመነ አዩጩፋ።
እየገረመከኝ መጣህ። ለማንኛውም የአዲስ አበባ ሀይቅ እና ጀልባወቿ ዜና ተጠናቅሮ ሲቀርብ EBC እከታተላለሁ።

Re: አዲስ አበባ፡ የወንዞች ከተማ! ሕዳሴ፡ የደሴቶች ግድብ! ኢትዮጵያ፡ አረንጓዴ አገር!!!
እኔ ያው ነኝ፣ አዲስም አሮጌም አልሆንኩም። ስለኢትዮጵያ ደግ ነገር መስማት እንደ መሸነፍ የምመለከት ሰው አይደለሁም። የተፈጠርኩት በኢትዮጵያዊነት ነው፤ ከዚህ አመለካከት የሚለውጠኝ ሞት ብቻ ነው ። በአራት መንግስታት ስር ኖሬያለሁ ፤ መንግስት የውድ አገሬን ጥቅምና መልክ የሚጠቅም ነገር ሲሰራ መልካም ሰራ ማለትን እንደ ሽንፈትም እንደ ክህደትም አልወስደውም። እኔ እዚህ ፎረም ላይ ደጋግሜ ጽፊያለሁ ። እኔ ኢትዮጵያ ምን ትምሰል በሚለው ጥያቄ ላይ የራሴ ማኒፌስቶ ጽፌ በዚያ የምመራ ሰው ነኝ።Abere wrote: ↑16 Apr 2025, 15:12አይ ሆረስ፤
እየገረመከኝ መጣህ። ለማንኛውም የአዲስ አበባ ሀይቅ እና ጀልባወቿ ዜና ተጠናቅሮ ሲቀርብ EBC እከታተላለሁ።የአዋሳ ሀይቅ የኦሮሙማ ነው ተብሏል ጭነው ያመጡት ይሆን - ተአምር እኮ ነው በዘመነ አዩጩፋ።
![]()
የአባይ ግድብ የኢትዮጵያ ጥቅም ነው። የባህር በር ጥያቄ የኢትዮጵያ ጥቅም ነው ። የኢትዮጵያ እርሻ መዘመን የኢትዮጵያ ጥቅም ነው። የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን የኢትዮጵያ ጥቅም ነው ። የኢትዮጵያ አረንጓዴነት የኢትዮጵያ ጥቅም ነው። ያዲስ አበባም ሆነ ሌሎች ከተሞች መዘመንና እስማርት መሆን የኢትዮጵያ ጥቅም ነው። ኢትዮጵያ በትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ መሻሻል ፣ መሰልጠን የኢትዮጵያ ጥቅም ነው !!! እነዚህን የውድ አገሬን ጥቅሞች የሚከውንን ማኛውም አይነት መንግስት ፣ ጎሳ ፣ ኃይል በርቱ ፣ ቀጥሉበት የምል ንቅንቅ የማልል የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ነው።
ቸር አምላክ ኢትዮጵያ መልካም መልካሙን ያድርግላት፣ ያሰማት ! አበቃሁ!