Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

If General Tefra Mamo Gives Back Raya & Welqait to Woyane, I revoke his Military Honor and Make him አሥር አለቃ Mamo.

Post by Abere » 16 Apr 2025, 12:05

If General Tefra Mamo Gives Back Raya & Welqait to Woyane, I revoke his Military Honor and Make him አሥር አለቃ Mamo, sorry not even አሥር አለቃ, but Mamo Qilo. :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: If General Tefra Mamo Gives Back Raya & Welqait to Woyane, I revoke his Military Honor and Make him አሥር አለቃ Mamo.

Post by Union » 16 Apr 2025, 12:15

አገው ሸንጎ TDF ባህላዊ አስር አለቃ ማም ቂሎ :lol:

He wrote a book awhile back and on his book he said his mother is agew and his father is agame. Nothing wrong with being any Ethiopian type but what is he doing within Amara Fano while he is working with tplf by even openly stating that he is working with tplf :shock:

He will soon be killed. No question about it. አማራ በራያ እና ወልቃይት አንደራደርም። አይናችን ናቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If General Tefra Mamo Gives Back Raya & Welqait to Woyane, I revoke his Military Honor and Make him አሥር አለቃ Mamo.

Post by Abere » 16 Apr 2025, 12:37

እንደ እኔ አገው በተመለከት ችግሩ አይታየም ግን የ1990ዎቹ ወያኔዎች የሰሜን ወሎ ሰቆጣ ኢህድን በሚል ተጠቅማባቸው አድስ አበባ ከገባች በኋላ ሿሿ ሰራቻቸው። በትግል ወቅት የያዟቸውን ሴቶች ብቻ አግብተው - በኋላም ቦላሌ የታጠቀች አዲስ አበባ ሴት ሲያገኙ ጣሏቸው።
ከሰቆጣ አገው የሚጠቅመውን መሬት ቦጭቀው ትግራይ ክልል አድርገው ሌላውን እንካችሁ ብለው ጣሏቸው። ትግራይ ውስጥ መቀሌ ኢንስቲትይት ኦፍ ቴክኖሎጅ ሲከፍቱ (Mekele Institute of Technology) የሰቆጣ አገው ሳር እና ቅጠል ዳስ ውስጥ መደበኛ ትምህርት ቤት ይማር ነበር።
የአገው ሸንጎ ነገር የበግ ሸንጎ ማለት ነው።
ኮሌጅ ተማሪዎች ሲቃለዱ አገር ልቡ ዘጠኝ፤ ስምንቱን ደብቆ አንዱን ሰጠኝ ሲሉ እሰማ ነበር። አሁን ይህን ጀኔራል ብልጥ እንበለው ወይስ ማሞ ቂሎ - አማራ ተዋጋቶ ያስመለሰውን መሬት እንደገና ለወያኔ አግዞ ተዋግቶ የሚመልሰው? አማራ ወያኔን ይቅርታ ይጠይቅ ነው እኮ እነ ምስራቅ እያሉን ያለው ቂቂቂቂ

Union wrote:
16 Apr 2025, 12:15
አገው ሸንጎ TDF ባህላዊ አስር አለቃ ማም ቂሎ :lol:

He wrote a book awhile back and on his book he said his mother is agew and his father is agame. Nothing wrong with being any Ethiopian type but what is he doing within Amara Fano while he is working with tplf by even openly stating that he is working with tplf :shock:

He will soon be killed. No question about it. አማራ በራያ እና ወልቃይት አንደራደርም። አይናችን ናቸው።

Union
Senior Member
Posts: 11448
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: If General Tefra Mamo Gives Back Raya & Welqait to Woyane, I revoke his Military Honor and Make him አሥር አለቃ Mamo.

Post by Union » 16 Apr 2025, 12:57

ትክክል ነው። እኔም አገውን እንደ ህዝብ አልጠላም እንደማንኛውም ንፁህ ኢትዮጽያዊያን ወንድሞቼ ናቸው። እኔ የምጠላው በነጮች በህውሀት በኩል የተደራጀውን አገው ሸንጎን ነው።

አገው ልቡ ዘጠና አንዱን ወሽቆ ሰላሳውን ምናምን የሚባለው የነ ሞሳድ የነ ፈረንጆቹ ሿሿ ነው። እንደዚህ አይነት የጥላቻ ንግግሮችን ፈረንጆቹ ናቸው የሚፈለስፏቸው እና በተወካዮቿቸው ባንዳዎች ያሰራጩታል ማለት ነው። እግዚያብሔር ሰውን 9ኝ ልብ አልፈጠረበትም ወይም ድብቅ ማንነት አልወሸቀበትም። ስራችን ነው ማንነታችን። የኦሮሞንም የአገውንም ህፃናት ወይም ንፁሀን አንዘልፍም። የፈረንጆቹ መሳሪያም አንሆንም። አገውን እንደ ህዝብ የሚሰድቡት ለዛሬው ክህደት እያመቻቻቸው ነበር። ይኸው እንደ ተፈራ ቂሎ እና አገው misraq አይነቶቹ በአማራ ጥላቻ ሰክረው ህይወታቸውን ሊገብሩ ጫፍ ደርሰዋል
.
Abere wrote:
16 Apr 2025, 12:37

Post Reply