አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
Where is አገው misraq TDF

Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
ግን ምሬ ወዳጆ እኮ ሜጀር ጀኔራል ፋንታሁን ሙሃባውን እዋጋለሁ አለ እንጅ ታደሰ ወረደ እና ምግበይን አላለም። እነ ምስራቅ የወያኔን ጎፈሬ ያበጥራሉ እንጅ የራያን ህዝብ ብር ተቀብለው በልተውበታል። አሁን ራያን ሽጠው በለተው ጨርሰ ቤተ-አማራን በዱቤ ለመሸጥ ነው አሳባቸው። አንድነት ሿሿ ማስታወቂያ ላይ ናቸው።
የራያ ህዝብ እና ወጣት ከእስክንድር ነጋ ጎን የመቆም ግደታ አለባቸው። If they want to take TPLF's boot off their neck. If Mere Wodajo were real, Raya Korem Alamata would be his Red-Line, but he is playing hula-hoops - what the hell is visiting towns on market days helping Raya. The same with the hippos at Abay Dar, where is Metekel what happened with all that እሯ በልዬ? Was it for Eskindir Nega?

Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
Yes, አገው ምህረት is exposed to his bones now. The Raya issue (ሿሿ) did not go per their orginal plan. The plan was to take over Raya early then አገው ምህረት would take over the whole Wello and deliver to gala. But general ሞሀባ blocked them. Plus እስክንድር Established አፋሕድ which is like a road block that popped out of no where.
It ruined every master plan the ferenjis put in place. That is why they scream "down down Eskinder" all day, everyday
Since አፋሕድ is expanding it's ability exponentially, the ferenjis and agew shengo TDFs made zemene and tefera mamo qilo announce that they have joined TDF before they get swallowed by the real Fano. That made so many people awoke
People are saying "they gave Raya to TPLF and now they joined TPLF? We knew they were not Amara anyway"

Abere wrote: ↑15 Apr 2025, 18:43
ግን ምሬ ወዳጆ እኮ ሜጀር ጀኔራል ፋንታሁን ሙሃባውን እዋጋለሁ አለ እንጅ ታደሰ ወረደ እና ምግበይን አላለም። እነ ምስራቅ የወያኔን ጎፈሬ ያበጥራሉ እንጅ የራያን ህዝብ ብር ተቀብለው በልተውበታል። አሁን ራያን ሽጠው በለተው ጨርሰ ቤተ-አማራን በዱቤ ለመሸጥ ነው አሳባቸው። አንድነት ሿሿ ማስታወቂያ ላይ ናቸው።
የራያ ህዝብ እና ወጣት ከእስክንድር ነጋ ጎን የመቆም ግደታ አለባቸው። If they want to take TPLF's boot off their neck. If Mere Wodajo were real, Raya Korem Alamata would be his Red-Line, but he is playing hula-hoops - what the hell is visiting towns on market days helping Raya. The same with the hippos at Abay Dar, where is Metekel what happened with all that እሯ በልዬ? Was it for Eskindir Nega?![]()
Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
እንዴ የሰኔ 15 ለቀስተኛ ነሽ እንዴ:: ጀግናው አሳምነው ጽጌ ጀግና ነው በይ እስቲ በላይነሽ
Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
This a simple Common Sense Question: What the hell is Mire-Wodajo doing when Woyane is re-settling in Raya Korem Alamata? He was supposed to be Fano, listening the suffering and every heart beat of Raya Amhara.
ጥያቄው ብዙ ምርምር የማይፈልግ ነው - ምሬ ወዳጆ የራያ አማራ ፋኖ መሪ ከሆነ የትግራይ ወያኔ ከአድዋ፤አክሱም፤ ሽሬ ወዘተ ቅል ጨርቁን ተሸክሞ በክላሽንኮቭ አጋድሎ ራያ ኮረም አላማጣ ሲሰፍር እና እግር ሲተክል ምን እያደረገ ነበር? የራያ ኮረም አላማጣ ወጣቶች ለትግል የሚመራን እና የሚያደርጃን ሰው ያለህ እያሉ ሲጮኹ ምሬ ወደጆ በቅርብ ያለው የት ሄደ? ጀ/ል ፈንታው ሙሃባውን ከወዋድላ ደላንታ ሸድሆ መቄታ፤ ከመቅደላ ተንታ፤ ቦረና ሳይንት ከአባቶቹ አገር ጦርነት ለመግጠም ነበር እንደ? ቅል ጨርቁን አንጠልጥሎ የመጣ ሰፋሪ/ወራሪ ከብት እህል የሚዘርፍ፤ ሴት የሚደፍር ቅድምያ መዋጋት ያለበት በእናት አባቱ ምድር የሚንቀሳቀሰውን ጄ/ል ፋንታው ሙሃባን ጦር መገዳደር?
ጥያቄው ብዙ ምርምር የማይፈልግ ነው - ምሬ ወዳጆ የራያ አማራ ፋኖ መሪ ከሆነ የትግራይ ወያኔ ከአድዋ፤አክሱም፤ ሽሬ ወዘተ ቅል ጨርቁን ተሸክሞ በክላሽንኮቭ አጋድሎ ራያ ኮረም አላማጣ ሲሰፍር እና እግር ሲተክል ምን እያደረገ ነበር? የራያ ኮረም አላማጣ ወጣቶች ለትግል የሚመራን እና የሚያደርጃን ሰው ያለህ እያሉ ሲጮኹ ምሬ ወደጆ በቅርብ ያለው የት ሄደ? ጀ/ል ፈንታው ሙሃባውን ከወዋድላ ደላንታ ሸድሆ መቄታ፤ ከመቅደላ ተንታ፤ ቦረና ሳይንት ከአባቶቹ አገር ጦርነት ለመግጠም ነበር እንደ? ቅል ጨርቁን አንጠልጥሎ የመጣ ሰፋሪ/ወራሪ ከብት እህል የሚዘርፍ፤ ሴት የሚደፍር ቅድምያ መዋጋት ያለበት በእናት አባቱ ምድር የሚንቀሳቀሰውን ጄ/ል ፋንታው ሙሃባን ጦር መገዳደር?
Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
አበረ አንተ አማራ ስላልሆንክ ይህ ጉዳይ አያገባህም አይመለከት ህም፥፥ ውግያው ሽምቅ መሆኑንም ገና ያልተረዳህ ግለሰብ ነህ፥፥ በትእግስት ጠብቅ በቂ ምርኮ ከእናንተ ከብልጽግና በጎች ከሰበሰብን በሃዋል ሕወሃትም ሆነ ሌላ ሃይል በፈለገው ቁዋንቁዋ እናናግራለን፥፥ ለግዜው ተተኵዋሽም ሆነ መሳርያ ከሰማይ የሚዘንብልን ሰዎች አይደለንም፥፥ በምርኮ ነው የምንንቀሳቀሰው፥፥ ትግሬ ደግሞ ከእናንተ የተሻለ ተዋጊ ስለሆነ አሁን መግጠሙ ለእኛ ጥሩ አይደለም
Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
ሚዶውን ሰክቶ - ጥርሱን እየፋቀ፤
ከወይን ቁጭ ብሎ ወሬ እየሰለቀ፤
ፋኖነኝ ይለናል - ደጉ የራያ ሰው በሞት እያለቀ።
እግር ተከልኩ አለች ወያኔም ሰው ሁና፤
ሰው ጠፍቶ ከራያ ጉተናው የጠና።
ሰው ያላቸውማ እነ ጠገደዎች እነ ወልቃይቶች፤
የኸው ደምቀው አሉ ጸድተው ከተምችወች።
ፋኖ ነኝ የለናል - አልቀረበት ይሆን?
የምርህ ነው አልኩት እኔም የምሬን።

Misraq,
አንተ የዚህ ጎሳ አባል ስላልሆንክ ወዘተ ቅራቅንቦ የሚያመለክተው የሀሰብ ድህነትሽን ነው። የዚህ ወይ የዚያ መሆን ምንም ከጥያቄው ጋር አይገናኝም - በመንጋ መልስ አይመለስም።
ግን ወያኔን ፈርቶ ነው ጦርነት የማይገጥመው ነው የምትይን? ታዲያ ወያኔን ያሸነፈውን ኦሮሙማ አብይ ለመግጠም ደፈረን ትይናለሽ?
ወይስ ወያኔ እና ኦነግን ስለምትፈሩ አማራ ፋኖን መግጠም ይቀለናል ስለዚህ ጀ/ል ሙሃባውን እንግጠም ነው።
እናንተ አነ ማን ናችሁ? ስም አይጠሬዎች ናችሁ! ወያኔ ትባላላችሁ ወይም ህወሓት ፋኖ/ምግበይ ፋኖ
አንተ የዚህ ጎሳ አባል ስላልሆንክ ወዘተ ቅራቅንቦ የሚያመለክተው የሀሰብ ድህነትሽን ነው። የዚህ ወይ የዚያ መሆን ምንም ከጥያቄው ጋር አይገናኝም - በመንጋ መልስ አይመለስም።
ግን ወያኔን ፈርቶ ነው ጦርነት የማይገጥመው ነው የምትይን? ታዲያ ወያኔን ያሸነፈውን ኦሮሙማ አብይ ለመግጠም ደፈረን ትይናለሽ?

እናንተ አነ ማን ናችሁ? ስም አይጠሬዎች ናችሁ! ወያኔ ትባላላችሁ ወይም ህወሓት ፋኖ/ምግበይ ፋኖ

Misraq wrote: ↑16 Apr 2025, 09:55አበረ አንተ አማራ ስላልሆንክ ይህ ጉዳይ አያገባህም አይመለከት ህም፥፥ ውግያው ሽምቅ መሆኑንም ገና ያልተረዳህ ግለሰብ ነህ፥፥ በትእግስት ጠብቅ በቂ ምርኮ ከእናንተ ከብልጽግና በጎች ከሰበሰብን በሃዋል ሕወሃትም ሆነ ሌላ ሃይል በፈለገው ቁዋንቁዋ እናናግራለን፥፥ ለግዜው ተተኵዋሽም ሆነ መሳርያ ከሰማይ የሚዘንብልን ሰዎች አይደለንም፥፥ በምርኮ ነው የምንንቀሳቀሰው፥፥ ትግሬ ደግሞ ከእናንተ የተሻለ ተዋጊ ስለሆነ አሁን መግጠሙ ለእኛ ጥሩ አይደለም
Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።

አገው ሸንጎ ምግበ ፋኖወTDF ይባላሉ እነ misraq. Since her agew leaders said they just joined Tplf, agew misraq is being restless

Abere wrote: ↑16 Apr 2025, 10:07Misraq,
አንተ የዚህ ጎሳ አባል ስላልሆንክ ወዘተ ቅራቅንቦ የሚያመለክተው የሀሰብ ድህነትሽን ነው። የዚህ ወይ የዚያ መሆን ምንም ከጥያቄው ጋር አይገናኝም - በመንጋ መልስ አይመለስም።
ግን ወያኔን ፈርቶ ነው ጦርነት የማይገጥመው ነው የምትይን? ታዲያ ወያኔን ያሸነፈውን ኦሮሙማ አብይ ለመግጠም ደፈረን ትይናለሽ?ወይስ ወያኔ እና ኦነግን ስለምትፈሩ አማራ ፋኖን መግጠም ይቀለናል ስለዚህ ጀ/ል ሙሃባውን እንግጠም ነው።
![]()
እናንተ አነ ማን ናችሁ? ስም አይጠሬዎች ናችሁ! ወያኔ ትባላላችሁ ወይም ህወሓት ፋኖ/ምግበይ ፋኖ![]()
Misraq wrote: ↑16 Apr 2025, 09:55አበረ አንተ አማራ ስላልሆንክ ይህ ጉዳይ አያገባህም አይመለከት ህም፥፥ ውግያው ሽምቅ መሆኑንም ገና ያልተረዳህ ግለሰብ ነህ፥፥ በትእግስት ጠብቅ በቂ ምርኮ ከእናንተ ከብልጽግና በጎች ከሰበሰብን በሃዋል ሕወሃትም ሆነ ሌላ ሃይል በፈለገው ቁዋንቁዋ እናናግራለን፥፥ ለግዜው ተተኵዋሽም ሆነ መሳርያ ከሰማይ የሚዘንብልን ሰዎች አይደለንም፥፥ በምርኮ ነው የምንንቀሳቀሰው፥፥ ትግሬ ደግሞ ከእናንተ የተሻለ ተዋጊ ስለሆነ አሁን መግጠሙ ለእኛ ጥሩ አይደለም
Re: አገው ተፈራ ማሞ እና አገው ምህረት ወዳጆ ራያን ለህውሀት አስረክበው TDFን ተቀላቀልን ማለታቸው የራያ አማራን ህዝብ አስቆጣ።
Union,
Are you saying Misraq is the younger sister of the wife ስምዖን በረከት
But I believe Misraq is a hybrid of መረብ ምላሽ and መረብ ማዶ Tigre + Tigrawi parents.
But, I know why the hell she is parked at Mereja Forum - because Eskndir Nega killed her dream of getting sh!t Pretoria deal indirectly. She spend 100% of her time trolling and fighting Esknidir Nega while fixing OLF and TPF's fake Fano diaper and make-ups.