Page 1 of 1

I Told You that The Ferenjis Will Directly Come to Fight us as አፋሕድ Progresses and as አገው ሸንጎ is Exposed!!

Posted: 15 Apr 2025, 15:44
by Union
Zmeselo wrote:
15 Apr 2025, 15:28

The ferenjis came to rescue አገው ሸንጎ

Re: I Told You that The Ferenjis Will Directly Come to Fight us as አፋሕድ Progresses and as አገው ሸንጎ is Exposed!!

Posted: 15 Apr 2025, 16:07
by Abere
ለሁለት ጌታ የማደር ችግር ቁልጭ ብሎ የታየበት ንግግር ነው። ወያኔንም ላለማስቀየም፤ የአማራ ህዝብንም አጭበርብሮ ለማደናገር።
" የፕሪቶሪያው ስምምነት ነተኩስ በማስቆሙ መልካም ነው።ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እንደገና መከለስ እንደገና መታየት ያስፈልገዋል። ለፋኖ ወደ ጦርነት መግባት ምክንያት ግን የአብይ አህመድ የአማራ ክልል ወረራ ነው" ይለናል - የእውነትን ችቦ አስሮ መያዝ አቅቶት - ሲውለቀለቅበት። የሚከተለውን ተጠየቅ እያልፍም ይህ ለ2 ጌታ አዳሪ።

1ኛ) አብይ አህመድ አማራ ክልልን የወረረው የፕሪቶሪያ ስምምነት ለማስፈጸም ነው። የኦነጋዊ እና የወያኔ ስምምነት ዋና አላማው አማራን በማግለል አብይ አህመድ የመንግስትነት ድራማ በመጫዎት አማራን ትጥቅ በማስፈታት ወልቃይት እና ራያን ወደ ትግራይ ክልል መስጠት ነው።

2ኛ) በትክክል ደግሞ የድርጅቱ ስብዕና ህወሓት "ፋኖ" ስለመሆኑ የሚያስረዳው፤ ፕሪቶሪያ ስምምነትን ወያኔ መቶ በመቶ አቋሟ ስለሆኑ በፕሪቶሪያው ስምምነት ይህ የህወሃት ፋኖ ያምንበታል። ተኩስ አስቁሟል ይላል። አዎ ትግራይ ውስጥ ተኩስ እልቂት የለም - የሚናገረው እንደ ትግራይ ስለሆነ። በምትኩ ግን ሰፊውን የአማራ ክፍለ ሀገር ግን ፕሪቶሪያ ተኩስ አስከፍቶበታል። በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የራያ ኮረም አላማጣ አማራዎች በክረምት ድጋሜ ተፈናቅለው ወያኔ እንድ ዘርፋቸው አብይ አህመድ የፕሪቶሪያ ግደታውን እንድ ወጣ ወሯል።

ለዚህ ነው መንታ ስብዕና (ማንነት ያላቸው) 2 አደሮች ሳይውል ሳያድር ሀሳባቸው የሚውለቀለቅባቸው። የአማራ ትግል በሳል፤ ልምድ ያለው፤ ርቱዕ ስብዕና፤ የአላማ ጽናት፤ የአለም አቀፍ የፓለቲካ ውቅያኖስ ባህርይ የተረዳ መሪ የሚያስፈልገው።

Re: I Told You that The Ferenjis Will Directly Come to Fight us as አፋሕድ Progresses and as አገው ሸንጎ is Exposed!!

Posted: 15 Apr 2025, 17:26
by Misraq
ayzosh gelete ዘመቻ_አንድነት አስቀዝኖአችህዋል:: ገና ታለቅሳለህ መሃረብ አከማች

https://x.com/Robelworku12602/status/19 ... 4582079747

Re: I Told You that The Ferenjis Will Directly Come to Fight us as አፋሕድ Progresses and as አገው ሸንጎ is Exposed!!

Posted: 15 Apr 2025, 18:36
by Union
የአገው አንድነት ነው? :lol:

ዘመቻ አንድነት የሚባል ውጊያ አልነበረም።፡ሿሿ መሆኑ ነው? :lol:

አገው ዘመነ እንኳን ሊዘምት በምግብ ብዛት ያበጠውን ጫንቃውን ለመቀነስ ባህርዳር ጅም ሁሉ እየገባ ነው :lol: :lol: :arrow:

ቦርጩ ግን ምንድነው :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq wrote:
15 Apr 2025, 17:26
ayzosh gelete ዘመቻ_አንድነት አስቀዝኖአችህዋል:: ገና ታለቅሳለህ መሃረብ አከማች

https://x.com/Robelworku12602/status/19 ... 4582079747