Page 1 of 1

አበረን ምን እንደዚህ አቁነጠነጠዉ ዛሬ፣ መረጃ ላይ?

Posted: 15 Apr 2025, 14:37
by DefendTheTruth
ቆየት ላለ ጊዜ ብለን ነበር፣ ይህ ሰዉ የሻቢያ ተላላኪ እንጂ፣ የአማረ ተቆርቋሪ ልሆን አይችልም ብለን በግልፅ አስቀምጠን ነበር። እንደለመደዉ ምጭጭ ብሎ ካደ፣ የአማረ ተቆርቋሪ ነኝ አለን። ልክ እንደ ብርቱካን ተመስገን ጉዳይ፣ እጅ ከፍንጅ ከተያዙም ቦኋላ ጭምድድ ብሎ መካድ ነዉ፣ ብሎ ዞር አለን።

ዛሬ ከብርቱካን ጉዳይ ቦኋላ ትልቁ የእጅ ከፍንጅ መያዝ ተከሰተ፣ አበረ የምለዉ ጠፈዉ። ስያስመስል የኖረዉ ደግሞ ሻቢያ ጠል መስሎ ነበር፣ በአኳያዉም ደግሞ ከማንም የበለጠ ጀግነዉ እስክንድር ነጋ የምባል አንድ ጉጣት ነዉ፤ ምንም ሰርቶ ወይም አበርክቶ የማያዉቅ ዋጋ ብስ። እስክንድር ማለት የሰዉ ልጅ ከንቱ ማለት ነዉ። እድሜዉን ሙሉ ስያወራ ና ለስልጣን ስቋምጥ ነዉ የኖረዉ። አጭቤ ነዉ። በሁሉም ረገድ ሞክሮ ሞክሮ ስያቅተዉ ወደ ጫካ አቀነ ና ነፃ አዉጪ ነኝ አለን፣ እነ አበር እሱን የምያክል ጀግና በኢትዮጵያ ተወልዶ አያዉቅም አሉን፣ አይናቸዉን በጨዉ ታጥቦ፣ ፍጥጥ ብሎም ካዱን፣ አሞኙን። መነሻችን አማረ፣ መድረሻችን ኢትዮጵያ በምል ከንቱ አባባል ልያሞኘን ሞከረ፣ አበረ ና መሰሎቹ ደግሞ፣ ከሱ በላይ ጀግና የለም አሉን።

ዛሬ ግን እግዚያብሔር አጋለጣቸዉ፣ ወደ እዉነተኛዉ ቤቱ ከተት ብሎ ስገባ እጅ ከፍንጅ ተያዘ። ሻቢያ ስር ወድቆ ጌታዬ ወይ ኮማንዶ ና ሜከናይዝድ አስለጥኑልን ና ይህን ጎልደን እድል ይጠቀሙ ብሎ የኢትዮጵያ ስትራቴጅክ ጠላት በር አንኳከ። አበረም አበደ ና፣ የምለዉን ና የምይዘዉን አጣ!

አታለህ ሞተሃል በሉት። እግዚያብሔር አጋልጦዋችዋል፣ ለማታለል ሞክራችዉ ነበር። ታጋልጣችዋል!

አበረ፣ ህዱ ና መነሻችን አማረ፣ መድረሻችን ኤርትሪያ በሉ፣ ከአሁን ቦኋላ በዚህ ረገድ እኛን መጭበርበር አትችሉም!


Re: አበረን ምን እንደዚህ አቁነጠነጠዉ ዛሬ፣ መረጃ ላይ?

Posted: 16 Apr 2025, 06:13
by DefendTheTruth
አበረን ሰሞኑን የምያቁነጠነጠዉ ታሪኩ ብዙ ነዉ፣ ጭምብሉ ተገፎዋል። አጭበርባሪ በሉት!


Re: አበረን ምን እንደዚህ አቁነጠነጠዉ ዛሬ፣ መረጃ ላይ?

Posted: 16 Apr 2025, 07:12
by Selam/
የሻቢያን ጡት እየጠባ ያደገ የኦነግ ሙዠሌያም ካድሬ፣ የሌላ ሰው መቅበዝበዝ ሲጨነቀው፣ ሰይጣንም ደነቀው።