Page 1 of 1

ትዕይንተ ባዛር!

Posted: 15 Apr 2025, 14:35
by Horus

Re: ትዕይንተ ባዛር!

Posted: 15 Apr 2025, 14:41
by Odie
Horus wrote:
15 Apr 2025, 14:35
Galla donkey ባዛር


Re: ትዕይንተ ባዛር!

Posted: 15 Apr 2025, 15:22
by wubebereha
Horus wrote:
15 Apr 2025, 14:35
now this reflects more of Addis Abeba and its people than the so called corridor development with its glittering lights and palm trees to mask the economic hardship people are facing.

Re: ትዕይንተ ባዛር!

Posted: 15 Apr 2025, 15:50
by Horus
ዉቤ በረሃ፣
የከተማ ፕላንና ጽዳት የአንድ ከተማ መንግስት ምን እያደረገ ይነግርሃል ። የሸቀጦች አይነት በአንድ ገበያ ውስጥ ያሉት ቁሳቁሶች አይነትና ብዛት ይነግርሃል ። ስንት ሰው ምን ይገዛል የሚለው ደሞ ይገበያተኛው አይነትና ፍላጎት ይነግርሃል ። እነዚህ 3 ነገሮች አንዳቸውም ማነው ኃብታም ማነው ደሃ የሚለውን አይነግርህም ። በሱቅ ውስጥ የሚዞሩ ሰዎችም ኃብታም ናቸው ማለት አይደለም ።

ያበሻ ችግር ምን መሰለህ በትክክል አለማሰብ ነው። በአንድ ገበያ ውስጥ ስንቱ ደሃ ነው ፣ስንቱ ሃብታም ነው ለማለት አንድ ሰው ቀጥታ ጥናት ሰርቬይ ማድረግ አለበት! ባዛር ትዕይት ነው ፣ማሳያ ምስል ነው በቃ። ምን አለሽ ተራ ገበያ ነው! ኤትና ሞል ገበያ ነው ። መርካቶ ገበያ ነው ። ጎጎት ሆቴል ገበያ ነው ። ዶሮ ተራ ገበያ ነው ፣ ሰንጋ ተራ ገበያ ነው። የወንዝ ዳር ልማት ገበያ አይደለም ። የሰዎች የመግዛት ችሎታም መለኪያ አይደለም ።

ነገር እነዚህ ሁሉ ያንድ ሕዝብ ፣ ያንድ አገር የተላያዩ ገጾች ናቸው ። በቃ ! ሁሉም ይታያሉ። ሁሉም መታየት አለባቸው!