Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35274
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እጅግ የምንወዳት የጀግኖቹ የሆቺ ሚን እና ጄ/ል ጂያፕ አገር ከኢትዮጵያ ጋር ዝምድና !!!

Post by Horus » 15 Apr 2025, 13:31

ፋኖ ተሰማራ! ፋኖ ተሰማራ እንደነ ሆቺ ሚን እንደ ቼ ጎቬራ ያልንላት የአይሰበሬዎቹ የቬት ኮንጎች ምድር !!!