Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11032
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 15 Apr 2025, 12:27
ታላቁ እስክንድር ህዝቡ "ታላቁ" ብሎ የሚጠራው እኮ ከፕሮፌሰር አስራት ግዜ ጀምሮ ለአማራ እና ለመላ ኢትዮጵያ ሲታገል የነበረ ጀግና ስለሆነ እና የአማራን ህዝብ የሚመጥን የመጀመሪውን በኢትዮጵያውያን የሚደገፈውን አማራዊ ድርጅት የመሰረተ በታሪክ ምንግዜም ስሙ ሲወሳ የሚኖር አማራ ኢትዮጵያዊ ነው።
አፋሕድን የመሰለ ድርጅት የመሰረተ ምሁር አለማቀፍአዊ ሰው ነው!
አገው misraq ER ላይ መጮህ እንጂ የራሷ ድርጅት እንኳን የላትም
መሪዎቿ እነ አገው ዘመነ ካሴ እና አገው ተፈራ ማሞ TDFን ተቀላቅለናል አሉ።

-
Union
- Senior Member
- Posts: 11032
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 15 Apr 2025, 12:34
አንቺ misraq የምትባይ እብድ አገው ሴትዮ የድርጅትሽ ስም ማን ይባላል።
የኔ አፋሕድ ይባላል

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13448
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Apr 2025, 12:38
ሣልሳዊ ወያኔ ይባላል። ሣልሳዊ ብ አዴን የሚባል ገተት ለመመሥረት ጦርነት በርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ ከፍታለች። ጦርነቷ ከኦነግ ኦሮሙማ ጋር ሳይሆን ከፋኖ ጋር ነው።
የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ምን ሲል ዋለ ዛሬ?
በዘመቻ ሿሿ - ብስክሌት ውድድር፤
ከዐብይ አህመድ ጋራ ሲል ነበር ሽርሽር።
የቤተ-ዘመዱ ገመና ሽፋና፤
ዘመቻ ሿሿ አለ - ማልዶ ተነሳና።
ጠብ ሲል ሲደፍን - ጠብ ሲል ሲደፍን፥
ጉማሬው እዛው ነው ባለበት እረገጦ በአንድነት ሽፋን።
ጽፈት ቤት መቀሌ፤ ገንዘብ ቤት አዲሳባ፤
የአንደንቱ ሿሿ እረ ወደየት ገባ?
ጣና ሀይቅ ነዎይ ከጉማሬው ሰገባ።
Who Let the Hippo Out!?
Let the hippo wheeze, honk, grunt and squeal
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11032
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » Yesterday, 11:06
የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ምን ሲል ዋለ ዛሬ?
በዘመቻ ሿሿ - ብስክሌት ውድድር፤
ከዐብይ አህመድ ጋራ ሲል ነበር ሽርሽር።
የቤተ-ዘመዱ ገመና ሽፋና፤
ዘመቻ ሿሿ አለ - ማልዶ ተነሳና።
ጠብ ሲል ሲደፍን - ጠብ ሲል ሲደፍን፥
ጉማሬው እዛው ነው ባለበት እረገጦ በአንድነት ሽፋን።
ጽፈት ቤት መቀሌ፤ ገንዘብ ቤት አዲሳባ፤
የአንደንቱ ሿሿ እረ ወደየት ገባ?
ጣና ሀይቅ ነዎይ ከጉማሬው ሰገባ።
Abere wrote: ↑15 Apr 2025, 12:38
ሣልሳዊ ወያኔ ይባላል። ሣልሳዊ ብ አዴን የሚባል ገተት ለመመሥረት ጦርነት በርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ ከፍታለች። ጦርነቷ ከኦነግ ኦሮሙማ ጋር ሳይሆን ከፋኖ ጋር ነው።
የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ምን ሲል ዋለ ዛሬ?
በዘመቻ ሿሿ - ብስክሌት ውድድር፤
ከዐብይ አህመድ ጋራ ሲል ነበር ሽርሽር።
የቤተ-ዘመዱ ገመና ሽፋና፤
ዘመቻ ሿሿ አለ - ማልዶ ተነሳና።
ጠብ ሲል ሲደፍን - ጠብ ሲል ሲደፍን፥
ጉማሬው እዛው ነው ባለበት እረገጦ በአንድነት ሽፋን።
ጽፈት ቤት መቀሌ፤ ገንዘብ ቤት አዲሳባ፤
የአንደንቱ ሿሿ እረ ወደየት ገባ?
ጣና ሀይቅ ነዎይ ከጉማሬው ሰገባ።
Who Let the Hippo Out!?
Let the hippo wheeze, honk, grunt and squeal