Page 1 of 1

ወያኔ ለምን በብሄሮች ተከዳ? ይህ ምን አይነት ጥያቄ ነው? መከዳት አይደለም መደምሰስ ነበረበት!

Posted: 14 Apr 2025, 16:03
by Horus
የራሳቸውን ጎሳ ፖለቲካ አንግበው ሌላውን ጎሳ ነጻ እናወጣለን ብለው የዋሹ ሌቦች ሌላውም ጎሳ እንደነሱ ግብዝ የሚመስላቸው ትምህርት ለመያዝ የሚያደርጉት ራስ ፍተሻ ! ኢትዮጵያን በጎሳ ፖለቲካ ከፋፍሎ ያፈረሰና ታላቋን አገር ወደብ አልባ ያደረገ ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ለምን ተከዳ ብለው የሚጠይቁ ግብዞች! :lol: :lol: :lol:


Re: ወያኔ ለምን በብሄሮች ተከዳ? ይህ ምን አይነት ጥያቄ ነው? መከዳት አይደለም መደምሰስ ነበረበት!

Posted: 14 Apr 2025, 17:09
by Abere
Horus,

በኦሮሙማዎች እኮ አልተከዳችም ህወሓት። የኦነግ ሰራዊት ከወያኔ ጎን ተሰልፎ የአማራ ክልል ሲዋጋ ነበር በጦርነቱ ወቅት። በአማራ ልዩ ሃይል ና ፋኖ ጥምር ሀይል ስለተሸነፉ እንጅ ከሚገባ በላይ በኦነግ ተደግፈዋል። አብይ አህመድ እክ በመጨረሻ አልጨከነባቸውም - ነፍሳቸውን አትርፎ የጋራ ጥላት ወደሚሉት ወደ አማራ ነው የዞሩት። አሁን ነገር አለሙ ዙሮባቸው እንጅ።