Page 1 of 1
Misraq ምግበይ ፋኖ ---> ሌሎችን ነጻ ከማውጣትሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ከሌብነት ነጻ አውጭ። የፍየል፤ የበሬ፤ የእህል ሌባ አገር ነጻ ሊያወጣ አይችልም።
Posted: 14 Apr 2025, 09:34
by Abere
Misraq ምግበይ ፋኖ ---> ሌሎችን ነጻ ከማውጣትሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ከሌብነት ነጻ አውጭ። የፍየል፤ የበሬ፤ የእህል ሌባ አገር ነጻ ሊያወጣ አይችልም።
Re: Misraq ምግበይ ፋኖ ---> ሌሎችን ነጻ ከማውጣትሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ከሌብነት ነጻ አውጭ። የፍየል፤ የበሬ፤ የእህል ሌባ አገር ነጻ ሊያወጣ አይችልም።
Posted: 14 Apr 2025, 12:42
by Union
አገው ሸንጎ misraq
ድሮም ህውሀት ነው የመሰረታት አሁንም አገው ዘመነ ካሴ እና አገው ተፈራ ማሞ TDF ን ተቀላቅለናል ሲሉ ዝም ጭጭ ብላ TDF እና ኦነግ በአብይ እና በአገው ደብረፂኦን እንደሚዘወሩ እያወቅን፣ አገው ምስራቅ ደግሞ እኛጋ እዚ መጥታ እስክንድር አማራውን ያዙልኝ እያለች ትጮሀለች።
የሌባ አይነ ደረቅ

Re: Misraq ምግበይ ፋኖ ---> ሌሎችን ነጻ ከማውጣትሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ከሌብነት ነጻ አውጭ። የፍየል፤ የበሬ፤ የእህል ሌባ አገር ነጻ ሊያወጣ አይችልም።
Posted: 14 Apr 2025, 12:46
by Union
Re: Misraq ምግበይ ፋኖ ---> ሌሎችን ነጻ ከማውጣትሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ከሌብነት ነጻ አውጭ። የፍየል፤ የበሬ፤ የእህል ሌባ አገር ነጻ ሊያወጣ አይችልም።
Posted: 14 Apr 2025, 17:43
by Misraq
Abere,
What do you say about this. Sorry if I cause any trauma.