Page 1 of 1

ጥላሁን አበረ

Posted: 13 Apr 2025, 21:41
by Misraq
.
.
.
የ #ዘመቻ_አንድነት ምት ያማል :lol: :lol:


Re: ጥላሁን አበረ

Posted: 14 Apr 2025, 00:39
by Misraq
.
.
.
የቱለማ ኦሮሞው ሰርጎ ገብ እንሽላሊት:: :lol: :lol:

ጥላሁን ደቡቤው እና አበረ የጉራጌና የወሮሞ ድቅሉ ይህን ተኩላ የሚደግፉበት ምክንያት ዘመዳቸው ስለሆነ እና አማራ ናሽናሊዝም ይበቀለናል ብለስ ስለሚፈሩ ነው፥፥ ለደቡቤው ጥላሁን እንደ ታዲዮስ ታንቱ ብት ሆን ይሻላል ብለን እንመክራለን፥፤ እሱ ግን እንደ ብርሃኑ ነጋ እየሆነ ነው



Re: ጥላሁን አበረ

Posted: 14 Apr 2025, 00:57
by Union
አገው misraq :lol:


አሁን ቀልዱን ተይው እና አገው ዘመነ TDFን ተቀላቅያለሁ ያለው የታላቁ እስክንድር ጡንቻ ስለፈረጠመ መሆኑን ህዝቡ ነቄ ነው። :lol:

አንቺም እዚህ እስክንድር እስክንድር እያልሽ ጥዋትና ማታ የምትንጨረጨሪው እስክንድር ስለገዘፈ ነው፣ የአማራ ህዝብም እስክንድር አማራ እንደሆነ እና ዘመነ እና ምህረት ወዳጆ አገው እንደሆኑ ስለነቃ ነው :lol:

አንቺም ግሮሮሽ ER ላይ ነቃ :lol:

Re: ጥላሁን አበረ

Posted: 14 Apr 2025, 09:03
by ethiopianunity
Union,
The fight between you and Misraq is not my business it indicates your copying exactly what Tplf, Olf and Shabia wants you to do. Good luck with that

But are you saying Agew is the number one enemy of Ethiopia and to the regions instead of Olf, Tplf and Shabia? Answer directly

Re: ጥላሁን አበረ

Posted: 14 Apr 2025, 09:30
by Abere
የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ተቀመጥ ለወሬ፤
ትዕዛዝ እስኪሰጥህ ከአለቃህ ከትግሬ።
ጣና ዳር ጉማሬ፤
ዕርቀህ አትሂድ ውሃ ጥማት ገድሎህ- እንዳይበላህ አውሬ።

የአንድነቱ ሿሿ ከምን ላይ ደረሰ፤
ወፍ የለ ፈስ የለ በሜዳ ላይ ብቻ እየተደነሰ፤
ዩቱዩብ ላይ ብቻ አቧራው ተጨሰ።

ለካስ ተራ ሽፍታ ቅጥረኝነት ነበር - የጉማሬው ስራ፤
መርሆ የሌለው - የፍየል የእህል ሌባ የጎተራ።



Re: ጥላሁን አበረ

Posted: 14 Apr 2025, 14:46
by Misraq