Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14741
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 13 Apr 2025, 21:41
.
.
.
የ #ዘመቻ_አንድነት ምት ያማል
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14741
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11043
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 14 Apr 2025, 00:57
አገው misraq
አሁን ቀልዱን ተይው እና አገው ዘመነ TDFን ተቀላቅያለሁ ያለው የታላቁ እስክንድር ጡንቻ ስለፈረጠመ መሆኑን ህዝቡ ነቄ ነው።
አንቺም እዚህ እስክንድር እስክንድር እያልሽ ጥዋትና ማታ የምትንጨረጨሪው እስክንድር ስለገዘፈ ነው፣ የአማራ ህዝብም እስክንድር አማራ እንደሆነ እና ዘመነ እና ምህረት ወዳጆ አገው እንደሆኑ ስለነቃ ነው
አንቺም ግሮሮሽ ER ላይ ነቃ

-
ethiopianunity
- Member+
- Posts: 9861
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 14 Apr 2025, 09:03
Union,
The fight between you and Misraq is not my business it indicates your copying exactly what Tplf, Olf and Shabia wants you to do. Good luck with that
But are you saying Agew is the number one enemy of Ethiopia and to the regions instead of Olf, Tplf and Shabia? Answer directly
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13466
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Apr 2025, 09:30
የዐባይ ዳር ጉማሬ፤
ተቀመጥ ለወሬ፤
ትዕዛዝ እስኪሰጥህ ከአለቃህ ከትግሬ።
ጣና ዳር ጉማሬ፤
ዕርቀህ አትሂድ ውሃ ጥማት ገድሎህ- እንዳይበላህ አውሬ።
የአንድነቱ ሿሿ ከምን ላይ ደረሰ፤
ወፍ የለ ፈስ የለ በሜዳ ላይ ብቻ እየተደነሰ፤
ዩቱዩብ ላይ ብቻ አቧራው ተጨሰ።
ለካስ ተራ ሽፍታ ቅጥረኝነት ነበር - የጉማሬው ስራ፤
መርሆ የሌለው - የፍየል የእህል ሌባ የጎተራ።

-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14741
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 14 Apr 2025, 14:46