Page 1 of 1
ጉድ ጉድ ጉድ- የብልጽግና እና የእስክንድር ድርጅት ድርድር Audio ሾልኮ ወጣ
Posted: 13 Apr 2025, 18:11
by Misraq
.
.
.
የቱለማው ሰው እስክንድር ከብልጽግና ጋር አንሶላ ተጋፍፎ በሸዋ ያሉትን የአባ ዱላ ድቅሎችና በጎንደር ያሉትን የዝናሽ ታያቸው ደንገጡሮችን ይዞ በእውነተኛው ፋኖ ጋር አታካራ የገባበት ምስጢር ይሃልው

Re: ጉድ ጉድ ጉድ- የብልጽግና እና የእስክንድር ድርጅት ድርድር Audio ሾልኮ ወጣ
Posted: 13 Apr 2025, 19:07
by Abere
ፋራ ብአድን ህዝብ በሰለጠነበት በዘመነ-አስተውሎት (AI) ፋራ ፋራ ይጫዎታል። የባህር ዳር ጉማሬ ብአድን ጥበቃ የሚያደርግለት የውሸት ፋኖ "ቴሌ አብሮ ከአብይ ጋር ጠለፍሉኩኝ ይለናል።
የአባይ ዳር ጉማሬ የመቀሌ እና የአዲስ አበባ ሎሌ እራሱ አውርቶ እራሱን ጠለፍኩኝ ይለናል። አስተውሎተ-አልባ። ዘመቻ አንድነት-ሿሿ ስንት ቀን አደረገ? ምን ደረሰ - ባለህበት እርገጥ። የጉማሬ ነገር ትንሽ ከባህር ዳር ወጣ ይልና ረጭ ረጭ ብሎ ቶሎ ባህር ይገባል - ቃጠሎውን አይችልም። Can't bear the heat in the battlefield -kitchen
እንደትነሽ ባህር ዳር - የመቀሌ ሎሌ፤
አስብትህ እረደው - አልሰህ አሞሌ።
Re: ጉድ ጉድ ጉድ- የብልጽግና እና የእስክንድር ድርጅት ድርድር Audio ሾልኮ ወጣ
Posted: 13 Apr 2025, 20:51
by Union
አገው misraq አይታክታትም
አገው ሸንጎ ዘመነ እና ምክትል ጠቅላይ ምንስተር አገው ተመስገን ቴሌ ቁጭ ብለው ድምፅ እያቀነባበሩ እኛን ሿሿ ሊሰሩ
Abere wrote: ↑13 Apr 2025, 19:07