Page 1 of 1

ኤርትራ ነፃ ነች።

Posted: 13 Apr 2025, 09:39
by Abere
ኤርትራ ነፃ ነች። :lol: :lol: :lol:

ማሰሪያዋን የበጠሰች - በእራሷ ላይ አሳጠረች። ይች አህያ እና ኤርትራ ሁር የሚወጡበት ዘመን የናፈቃችሁ የኤርትራ ክ/ሀገር ሰዎች - የአህያ ቆለጥ ከሆድ ይቀመጥ ብላችሁ እንዳላችሁ ይረዳኛል። ነገሩ ከተዘረዘረ አደባባይ ከወጣ ብዙ ጉድ ነው።

https://www.facebook.com/gasah.ch/video ... 184672871/

Re: ኤርትራ ነፃ ነች።

Posted: 13 Apr 2025, 12:47
by Abere
የመገንጠል ወገባችሁን ያሳከካችሁ ከኤርትራ አይታችሁ ተማሩ። በደም የተገዛውን የኤርትራን ባርነት ያዬ በእንገጠል ቅማል ሊበላ አይፈልግም።

Re: ኤርትራ ነፃ ነች።

Posted: 13 Apr 2025, 14:12
by sesame
Dumbito,

Dysfunctional Ethiopia is in tatters. It is joke, a trageic comedy. Getachew Reda, who was heard vowing that he would go to Hell to destroy Ethiopia 3 years ago, is now a cabinet member in the government of Ethiopia.
:lol: :lol: :lol: