Re: ➕ ኢትዮጵያ የአለም የመጨረሻ ችጋራም ፣ ኋላቀር፣ ረሃብተኛ፣ ለማኝ፣ መናጢ ደሃ ፣ ጦርነት ናፋቂ፣ ጎስቋላ ሀገር የሆነችበት ምክንያት ምንድን ነው? ➕
He was talking about his expansionist plans to acquire the Eritrean port of Assab when an earthquake jolt rattled his nerves and sent him into a panic attack.

-
- Member+
- Posts: 9612
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ➕ ኢትዮጵያ የአለም የመጨረሻ ችጋራም ፣ ኋላቀር፣ ረሃብተኛ፣ ለማኝ፣ መናጢ ደሃ ፣ ጦርነት ናፋቂ፣ ጎስቋላ ሀገር የሆነችበት ምክንያት ምንድን ነው? ➕
አዲስ አበባ ድረስ ዘልቆ ከፍ ባለ መጠን የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጡ የግዜር ቁጣ ነው።
ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች። የባርነት መጀመሪያውም ያልተገባ ምኞት ነው። ኃጢአታችን ከልክ አልፏል።
ባጠፋነው ጥፋት በካድነው ክህደት ምክንያት ከፈጣሪ ቅጣት የምንቀበልበት ጊዜ በመሆኑ በሰራነው ኃጢአት ተፀፅተን እንደ ነነዌ ሰዎች አመድ ነስንሰን ማቅ ለብሰን በንስሐ ታጥበን ኃጢአታችንን አምነን ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብናል።