Re: ሆረስ ‘አገርህን እወቅ’
eden,
ሙዚቃው ደስ ይላል፤ አገሬ ግን ይህ ነው! ፈታ በይ!!
ሙዚቃው ደስ ይላል፤ አገሬ ግን ይህ ነው! ፈታ በይ!!
Re: ሆረስ ‘አገርህን እወቅ’
Tesfanews,
I have a book (I forgot the author) by a late 1800s traveler of Harar and in that he collected 100s of Aderegna (Harari) word and I was able to match about 20% with Guragegna. But one distinct culture we actually share with them. Hararis just had what they call Shawal Eid. It is the a celebration and festival of engagement for girls and young men of marriage age.
In Gurage we call it Adabina and it happens on Meskel Holiday. The very word 'Shewal' in Aderegna is called 'Sheval, Shebal' in Guragegna. The literal meaning is 'Wedding fesitval or Wedding Feast'. I find this to be very important. In terms some key linguistic elements, for example we say 'gie ጌ ቤት ለማለት ወይም ኛ ለማለት ለምሳሌ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ቁራንጌ ሲሉ አደሬዎን በቁራንኛ ወይም በቁራንቤት ማለታቸው ነው ። እኛ ቅኔቤት፣ ትምህርትቤት እንደ ምንለው ማለት ነው። ለምሳሌ እኛ ቅኔጌ ወይም ትምርትጌ ነው የምንለው ። በኔ እምነት አደረኛ ቋንቋ የሚዋሰነው ከምስራቅ ጉራጌ ከስልጥኛ ጋራ ነበር ።

Correction, you are referring Sodo gurage/kistane as gurage. Gurage is a big society and kistane may be a subset. Sodo gurage may understand አደሬ but not necessarly all gurage. Yes, there may be some culture and even blood relation among these people, silte included but both Silte and Hadere are brutally clannish while gurage is diffusive and lost all over the country becoming more Ethiopian than others except Amhara which cost both terribly.
I thought ሻዋል is a muslim word. They even have a fast known as ሻዋሌ that follows their ኢድ. I knew it that way for long among the gurage muslims at least.
I thought ሻዋል is a muslim word. They even have a fast known as ሻዋሌ that follows their ኢድ. I knew it that way for long among the gurage muslims at least.
Re: ሆረስ ‘አገርህን እወቅ’
Odie, you are very very close to the truth. Shawal is name of the month after Ramadan. Not a requirement but recommended to fast in the first one week of Shawal. I do not know it as celebaration other the name of month after Ramadan.Odie wrote: ↑13 Apr 2025, 04:25Correction, you are referring Sodo gurage/kistane as gurage. Gurage is a big society and kistane may be a subset. Sodo gurage may understand አደሬ but not necessarly all gurage. Yes, there may be some culture and even blood relation among these people, silte included but both Silte and Hadere are brutally clannish while gurage is diffusive and lost all over the country becoming more Ethiopian than others except Amhara which cost both terribly.
I thought ሻዋል is a muslim word. They even have a fast known as ሻዋሌ that follows their ኢድ. I knew it that way for long among the gurage muslims at least.
The sound made by V does not exist in all of south semtic languages or Ethiopic languages. There could not be a "Sheval" as pagan Horus lied.
Re: ሆረስ ‘አገርህን እወቅ’
አንድ ኦዴ የሚባል የኢኖር ጴንጤና አንድ የቀቤና ጸረ ኢትዮጵያ ጸረ ክርስቲያን ጉዴሊቾ ስለማያውቁት ነገር ተቀባብለው ሲጃጃሉ!
Right on my desk... I have ...
FIRST FOOTSTEPS IN EAST AFRICA: AN EXPLORATION OF HARAR. Richard F. Burton (1894) Grammatical outline and vocabulary of Harari language PP. 152-214
ለምሳሌ ያክል ከክስታኔኛ ተመሳሳይ ጥቂት ቃላት ...
ግፈር
ክልክላት (ብብት)
በሰር (ስጋ)
ቁም (አካል) ቁም አፌት!
ግድር
ሲስትና ፣ ሲስተ
ራቲና
ዲግ (ይህ አስገራሚ ነው) ዲግ ቆፍር ማለት ሲሆን ድድቅ የእንሰት ቁፋሮ ነው!
በርዛዝ (ሌላ አደናቂ ቃል) በርዛዝ ሕልም ማለት ነው
አጣበት (ክስታኔ) ፤ አጣቢ (አደሬ) ጣት
ነግዳ
አፌት (ሌላ አስደናቂ ቃል) አፌት ጤና ማለት ነው ። ክስታኔ ቁም አፌት ደ ምን ኮምን ይላል? የአካልህ ጤንነት እንደ ምን ድን ነህ? ማለት ነው
ኳ ፣ ኋ = እሱ
ግድር (አስገራሚ!) ግድር ትልቅ ማለት! ሌላው ቀርቶ ነጋሲ ግድር ሁሉ ይባል ነበር
ኧፉር (!) አይጥ
በጭል (በቅሎ)
ዜጋ (አስገራሚ) ዜጋ ድሃ ማለት ነው!
ዎለት (ማረሻ) በጉራጌ እንሰት መደቂያ
ጊስቴ (እቴጌ)
ኧጣይ (ክስታኔ) ጣይ (አደሬ) በግ
ጎጋ (ቆዳ ማለት ነው)
የሚገርመው ግን ሻዋል (ሸዋል) ሸባል እዚህ መጽሃፍ ውስጥ የለም

ሸዋል የአደሬዎች አዳብና የወጣቶች መፋቀሪያና መጠጫጫ ፌስቲባል1