Page 1 of 1

ሆዳም አማራ የሚባል ነገር የለም። አማራ ሆኖ አማራን የከዳ አንድም መሪ ወይም ፖርቲ በታሪክ ኖሮ አያውቅም።

Posted: 12 Apr 2025, 19:30
by Union
አማራን የከዳ አንድ አማራ ጥሩልኝ እስቲ። የለም።፡

ሁሉም አማራ ነን የሚሉ ነጭ ያደራጃቸው አገው ሸንጎ፣ ቅማንት ኮሚቴ፣ ጋላ ከሚሴ፣ ህውሀት አገው ምናምን ናቸው :lol: :lol:

ለምን ይዋሻል!


VIVA ታላቁ Eskinder! የቁርጥ ቀን ልጅ። He exposed all of them!, one by one!!

Re: ሆዳም አማራ የሚባል ነገር የለም። አማራ ሆኖ አማራን የከዳ አንድም መሪ ወይም ፖርቲ በታሪክ ኖሮ አያውቅም።

Posted: 12 Apr 2025, 20:31
by Union
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ሆዳም አማራ የሚባል ነገር የለም። አማራ ሆኖ አማራን የከዳ አንድም መሪ ወይም ፖርቲ በታሪክ ኖሮ አያውቅም።

Posted: 12 Apr 2025, 20:38
by Union
ታላቁ አባታችን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አንዴ ያሉት ነገር ትዝ አለኝ።፡

እኛን ያስቸገረን ሆዳም አማራ ነው ብለው ነበር።

አባታችን ግን ሆዳም አማራ ያሉት አማራ ክልል የሚኖር በሙሉ አማራ መስሏቸው ነበር። የፈረንጆቹን ሿሿ አልደረሱበትም ነበር።

አማርኛ ተናጋሪ በሙሉ አማራ መስሏቸው ነበር።

እውነታው ለካስ ሆዳም አማራ ኖርም አያውቅም!