Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 11142
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

God Can Never Be Angry at Ethiopia Just Because Eritrea Was Colonized ...Ethiopians Have Fought Multiple Wars in Eritrea

Post by Union » 12 Apr 2025, 18:54

Ethiopians defeated Turks multiple times inside Eritrea. It's all in the records. History is there to be the witness!

But we also know an Afar local leader (ሱልጣን) singed documents with Italy and gave away the cost line. People like him were collaborating with the forgniers when ever the central government is weaker due to transitional periods and etc.

Ethiopias gave it all they could to defend Eritreans from the colonizers and were successful to keep the colonizers at the coastal cities for most of their occupation. But some sell outs were repopulating the foreigners, that was the trouble we had in Eritrea.

God can never be angry at Ethiopians for no reason :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11142
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: God Can Never Be Angry at Ethiopia Just Because Eritrea Was Colonized ...Ethiopians Have Fought Multiple Wars in Eri

Post by Union » 12 Apr 2025, 20:24

ሱልጣን ኢብራሂም እንዴት እና ለማን ዐሰብን ሸጠ።

ጣልያኖች ኤርትራን ለመቆጣጠር መጀመሪያ ዐሰብን በዘዴ በግዢ መልክ ተቆጣጠሩት።

በሰአቱ አፍሪካን ለመቀራመት የሚፈልጉም የማይፈልጉትም ነገር ግን በአፍሪካ ፖለቲካ ውስጥ እጃቸውን ያስገቡት ሀገሮች እስፖንያ፣ ፖርቱጋል፣ ቱርክ፣ ግሪክ፣ እንግሊዝ፣ መስኮብ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣እና ጣልያን ነበሩ።

ከጣልያን በስተቀር ከላይ ከተዘረዘሩት ሀያላን ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያን ለመውረር የተመኘ መንግስት አልነበረም። ምክንያቱም ኢትዮጵያውያንን ከሁለት ሺህ አመት በላይ በተደጋጋሚ ለማሸነፍ የሞከሩት ሀገራትን ሽንፈት ስለሚያውቁ ነበር። ግሪክም ከተሸነፉት የመጀመሪያዋ ነበረች። እነዚህ ሀገሮች በወዳጅነትም ቢሆን ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ሞክረው አልተፈቀደላቸውም ነበር።

ሌሎቹ ሀያላን አፍሪካን ተቀራምተው ጨርሰው ስለነበረ፣ የተፈራችውን ኢትዮጵያን ለመቀራመት ጣልያን ቋመጠ። ግን ጣልያን በቀጥታ ከኢትዮጵያ ጋር ጦረትን መክፈት ሽንፈትን እንደሚያከናንበው ስለሚያውቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚሽነሪ አባ ማሲያስን እና ጁሴፔ ሳፔቶን ላከ።

ጁሴፔም ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሽ ከቆየ ቦሀላ፣ ወደ ዐሰብ ተጓዞ ከራሂታ እና ከአሰብ ሱልጣኖች ጋር ተገናኘ።

ከብዙ ውጣ ውረድ ቦሀላ 8ሺህ አንድ መቶ ብር ተቀብሎ ዐሰብን ለሩባቲኖ ለሚባለው የመርከብ ንግድ ማህበር እንዲሸጥ ጅሴፔ አስማማ። የጣልያን መንግስትም በዚህ ተደስቶ ዐሰብን ለማየት በንግንድ ድርጅቱ ሰበብ መጣ።

ሱልጣኑም ገንዘቡን ከተረከበ ቦሀላ 21 ግዜ ወደ ሰማይ መድፍ ተኮሱለት።

ጅሴፒ ሳፔቶ ከሱልጣኖቹ ተነጋግሮ የአሰብን በር በመጀመሪያ በማህበሩ ስም ገዝቶ ለጣልያን መንግስት ትልቅ ውለታ ስለዋለ ፎቶግራፋ ለረጅም ግዜ በየቦታው እየተለጠፈ ያመሰግኑት ነበር።

Post Reply