Page 1 of 1

Starbucks ቁጭ ብለህ ሳንዱች እየበላህ በርሀ ወርዶ እየተፋለመ ያለውን ታላቁ እስክንድርን መንቀፍ አይደለም ስሙን መጥራት አትችልም። ከርሳም ሁላ። ሴታሴት።

Posted: 12 Apr 2025, 11:16
by Union
:lol:
Selam/ wrote:
12 Apr 2025, 10:06
እዚህ ቁጭ ብለህ ዘመነ እንዲህ ቢያደርግ ይሻላል፣ እስክንድር እንደዚያ ቢያደርግ ይሻለው ነበር እያልክ የጣሳ ቤት አተካራ ከምትቆላ፣ ሱሪህን እንደ ጎበዞቹ ታጥቀህ፣ ሸበጥክን ሸብጠህ፣ ጠጉርህን አጎፍረህ እነሱ ወደሚፈነጩበት በረሃ መውረድና የጅረት ውሃ እየጠጣህ ፍልሚያውን መቀላቀል ነው።

ይኸን የማታደርግ ከሆነ፣ ማናቸውንም ምድር ላይ ያሉትን አርበኞች የመንቀፍ ቅንጣት የሞራል መሰረት የለህም።

ፈሳም የStarbucks ወሬኛ ሁላ!