Page 1 of 1

አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 12 Apr 2025, 11:05
by Axumezana
ትግራይን ጠልቶ
ቀረ ያለ ዘር ደንቁሮ በቀረርቶ

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 12 Apr 2025, 11:19
by Union
ትግሬ በ12ኛ ክፍለዘመን ከየመን የመጣ ህዝብ ነው።፡

በአክሱም ዘመን እንኳን ትግርኛ እንደርታኛም የለም :lol:

ለዛም ነው አንድ በትግርኛ የተፃፈ ጥንታዊ መፀሀፍ የማታገኘው። ለዛም ነው አክሱም ሲቆፈር ትግርኛ የሚባል ነገር የማይገኘው።

እንኳን ጥንታዊውን አማርኛን ልትሰሩ ምድሩ ላይም አልነበራችሁም

እናመሰግናለን ብላቹ አርፋቹ ኑሩ፣ አለበለዚያ.....

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 12 Apr 2025, 12:04
by Selam/
ሽኮኮው
ዶሮን ሲያታልሏት፣ በመጫኛ ጣሏት።

መንፈስህ ሽባ እየሆነ ሲያስቸግርህ አዲስ የመፅናኛ መስመር፣ ከኋላህ ፈልቅቀህ አወጣህ! አማሪኛም ትግሪኛም ወርቅ ቋንቋዎች ናቸው። ድንክ!

Axumezana wrote:
12 Apr 2025, 11:05
ትግራይን ጠልቶ
ቀረ ያለ ዘር ደንቁሮ በቀረርቶ

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 12 Apr 2025, 12:08
by Odie
Axumezana wrote:
12 Apr 2025, 11:05
ትግራይን ጠልቶ
ቀረ ያለ ዘር ደንቁሮ በቀረርቶ
ደፋር ደንቆሮ!

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 04 May 2025, 21:53
by Axumezana
Odie wrote:
12 Apr 2025, 12:08
Axumezana wrote:
12 Apr 2025, 11:05
ትግራይን ጠልቶ
ቀረ ያለ ዘር ደንቁሮ በቀረርቶ
ደፋር ደንቆሮ!

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 04 May 2025, 22:27
by Misraq
Axumezana wrote:
12 Apr 2025, 11:05
ትግራይን ጠልቶ
ቀረ ያለ ዘር ደንቁሮ በቀረርቶ
Clawn you don't have a single page written in Tigrigna before 1900.

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 04 May 2025, 23:08
by Selam/
ሽኮኮው
አሁን ገና ትክክል ነገር ሳታውቀው ተናገርክ። አክሱማውያን አማርኛ ተናጋሪ ነበሩ!

Re: አማርኛ አክሱማውያን የፈጠሩት የወል ቋንቋ ነው፤ አበረ ዘሩን እንዲያፈላልግ ይመከራል!

Posted: 05 May 2025, 01:25
by Axumezana
Check for the stone inscriptions in Axum & you will find the fact. አማርኛ የወታዶሮች ቋንቋ ነው ይባላል!