Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 10:14

Only Sodo is free of these leeches who are there as enslavers, land grabbers, killers, verbal abusers, property looters in the name of tax collectors, etc.
Don't tell.me it is not because Kistane betrayed Gurage. Amara dck scker!!!
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 35270
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Horus » 12 Apr 2025, 12:38

Dama wrote:
12 Apr 2025, 10:14
Only Sodo is free of these leeches who are there as enslavers, land grabbers, killers, verbal abusers, property looters in the name of tax collectors, etc.
Don't tell.me it is not because Kistane betrayed Gurage. Amara dck scker!!!
:lol: :lol:
ዳማ፣
በመጨረሻ ማሰብ የጀመርክ ይመስለኛል ። ትክክል ነህ በክስታኔ ምድር የገባር ስርዓት የሚባል ነገር የለም። ክስታኔ ጉራጌ ባለመሬት ነው። ይህ ከታሪክ ሲዋረድ የመጣ ነው ። በሰባት ቤት ጉራጌ ምን ያክል የገባር ስርዓት እንዳለ አላውቅም ። ትላልቅ ባለመሬት አጋዞች አበጋዞች እንዳሉ አውቃለሁ። የምኒልክ አያት አቤቶ ንጉስ ሳህለ ስላሴ የጉራጌ ንጉስ የሚል ማህተም ሲያሰራ ከጉራጌ ሽማግሎች የሴራ አባቶች ጋር ምን ስምምነት እንዳደረገ አላውቅም ። የእኛ ሕዝብ ከምኒልክ ጋራ ሆኖ ኢትዮጵያን ያቀና ቴዎድሮስን ደግፎ መቅደላ ለመዝመት ተዘጋጅቶ የነበረ ፣ በአድዋ ደሙን ለኢትዮጵያ ያፈሰሰ ፣ በእምባቦ ጦርነት ከምኒልክ ጎን ቆሞ ለኢትዮጵያ አንድነት ደሙን ያፈሰሰ ፣ በፋሺስት ወረራ ከሲዳሞ እስከ ነጌሌ ፣ እስከ ጎጌቲ ዘቢድር ዋሻዎች በመታገል ለዚች ውድ አገር ደሙን የሰዋ ፣ በዘመነ ጎንደር በራስ ዘ ስላሴ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥነት ከዚያን ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ ክቡር ቦታ የነበረውና ያለው ፤ እንዲሁም የምኒልክ እናት ጉራጌ በመሆኗ ምኒልክ ለጉራጌ ትልቅ ፍቅር የነበረው ሕዝብ ስለነበር በጉራጌ ገባር የሚባል አልነበረም ። በሰባት ቤት ምኒልክን ተቃውመው የተዋጉ የአስላሚው ሃዲያ ተከታዮች በምን እንደ ቀጣቸው አላውቅም ። አንተ ረጋ ብለህ የጉራጌን ታሪክ መማር ይኖርብሃል! አዲስ አበባ ሃ ብላ ስትቆረቆር ጀምሮ በደምና በላቡ የገነባት ከተማ የምዬ ምኒልክ ቀኝ እጅ የነበረ ሕዝብ ነው ፤ ክስታኔ! አይደለም ምኒልክ የኃይለ ስላሴ ልጅ ልዑል መኮንን እጅግ ይወደድ ስለነበር በመላ ሶዶ 12 ሰዓት ሙሉ ቀን የጀግና ለቅሶ ብሸ ነው የተደረገለት ። የልዑል መኮንን ት/ቤትና የልዑል ወሰን ሰገድ ት/ቤት ለምን መርካቶ እንደ ቆሙ ማወቅ ይኖርብሃል። የኃይል ስላሴን መንግስት ከታች እስከ ላይ የያዙት ስንትና ስንት ጉራጌዎች ነበሩ ። አንተ ታሪክ አታውቅም!
Last edited by Horus on 12 Apr 2025, 12:43, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Union » 12 Apr 2025, 12:42

በአማራ ስም ነፍጠኛ ነኝ እያለ ዘራፍ የሚለው ሌባ አሁን ተጋልጧል።

መንግስቱም በአማራ ስም ነበር ዘራፍ የሚለው።

በየቦታው በአማራ ስም ሲሳደብ የሚውለው በሙሉ ተጋልጧል። በአማርኛ አፋን ለሚከፍት አንተ ምንድነው ብሄርህ የሚባል ጥያቄ መጥቷል :lol: :lol:

ስልጤው ጋላው አገው አጋሜው በሙሉ በአማራ ስም አፍ መክፈት አትችሉም። በቃ። እራስህን ችለህ ትመጣለህ :lol:

The blameless angle Amara have never done anything wrong to anyone or group. Finally the truth is out.

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 12:57

Union wrote:
12 Apr 2025, 12:42
በአማራ ስም ነፍጠኛ ነኝ እያለ ዘራፍ የሚለው ሌባ አሁን ተጋልጧል።

መንግስቱም በአማራ ስም ነበር ዘራፍ የሚለው።

በየቦታው በአማራ ስም ሲሳደብ የሚውለው በሙሉ ተጋልጧል። በአማርኛ አፋን ለሚከፍት አንተ ምንድነው ብሄርህ የሚባል ጥያቄ መጥቷል :lol: :lol:

ስልጤው ጋላው አገው አጋሜው በሙሉ በአማራ ስም አፍ መክፈት አትችሉም። በቃ። እራስህን ችለህ ትመጣለህ :lol:

The blameless angle Amara have never done anything wrong to anyone or group. Finally the truth is out.
Negerkew yihe leba. Amesegnalehu bro!
:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 35270
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Horus » 12 Apr 2025, 13:01

ዶማው፣
የድሮውን ትተህ ከደርግ ጋር የተደረገው የመላ ጉራጌ ጦርነት ተከታተል! በሰባት ቤት የብርሃኑ ነጋ አያት አሰፋ ቦንገር ሁሉ የመራበት ድፍን ጉራጌ ያደረገው ዉጊያ ተከታተል! ታሪኩን ከፈረሱ አፍ ስማው!

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 14:08

Horus wrote:
12 Apr 2025, 12:38
Dama wrote:
12 Apr 2025, 10:14
Only Sodo is free of these leeches who are there as enslavers, land grabbers, killers, verbal abusers, property looters in the name of tax collectors, etc.
Don't tell.me it is not because Kistane betrayed Gurage. Amara dck scker!!!
:lol: :lol:
ዳማ፣
በመጨረሻ ማሰብ የጀመርክ ይመስለኛል ። ትክክል ነህ በክስታኔ ምድር የገባር ስርዓት የሚባል ነገር የለም። ክስታኔ ጉራጌ ባለመሬት ነው። ይህ ከታሪክ ሲዋረድ የመጣ ነው ። በሰባት ቤት ጉራጌ ምን ያክል የገባር ስርዓት እንዳለ አላውቅም ። ትላልቅ ባለመሬት አጋዞች አበጋዞች እንዳሉ አውቃለሁ። የምኒልክ አያት አቤቶ ንጉስ ሳህለ ስላሴ የጉራጌ ንጉስ የሚል ማህተም ሲያሰራ ከጉራጌ ሽማግሎች የሴራ አባቶች ጋር ምን ስምምነት እንዳደረገ አላውቅም ። የእኛ ሕዝብ ከምኒልክ ጋራ ሆኖ ኢትዮጵያን ያቀና ቴዎድሮስን ደግፎ መቅደላ ለመዝመት ተዘጋጅቶ የነበረ ፣ በአድዋ ደሙን ለኢትዮጵያ ያፈሰሰ ፣ በእምባቦ ጦርነት ከምኒልክ ጎን ቆሞ ለኢትዮጵያ አንድነት ደሙን ያፈሰሰ ፣ በፋሺስት ወረራ ከሲዳሞ እስከ ነጌሌ ፣ እስከ ጎጌቲ ዘቢድር ዋሻዎች በመታገል ለዚች ውድ አገር ደሙን የሰዋ ፣ በዘመነ ጎንደር በራስ ዘ ስላሴ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥነት ከዚያን ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ ክቡር ቦታ የነበረውና ያለው ፤ እንዲሁም የምኒልክ እናት ጉራጌ በመሆኗ ምኒልክ ለጉራጌ ትልቅ ፍቅር የነበረው ሕዝብ ስለነበር በጉራጌ ገባር የሚባል አልነበረም ። በሰባት ቤት ምኒልክን ተቃውመው የተዋጉ የአስላሚው ሃዲያ ተከታዮች በምን እንደ ቀጣቸው አላውቅም ። አንተ ረጋ ብለህ የጉራጌን ታሪክ መማር ይኖርብሃል! አዲስ አበባ ሃ ብላ ስትቆረቆር ጀምሮ በደምና በላቡ የገነባት ከተማ የምዬ ምኒልክ ቀኝ እጅ የነበረ ሕዝብ ነው ፤ ክስታኔ! አይደለም ምኒልክ የኃይለ ስላሴ ልጅ ልዑል መኮንን እጅግ ይወደድ ስለነበር በመላ ሶዶ 12 ሰዓት ሙሉ ቀን የጀግና ለቅሶ ብሸ ነው የተደረገለት ። የልዑል መኮንን ት/ቤትና የልዑል ወሰን ሰገድ ት/ቤት ለምን መርካቶ እንደ ቆሙ ማወቅ ይኖርብሃል። የኃይል ስላሴን መንግስት ከታች እስከ ላይ የያዙት ስንትና ስንት ጉራጌዎች ነበሩ ። አንተ ታሪክ አታውቅም!
Haven't always told you that Kistane is traitor, a sellout. All of them are like you PP bandas. Remember 1878? Remember 2018?
Family relatiinship means nothing in politics. Look what Teferi did to his cousin Lij Iyasu, the rightful heir to Menelick's throne? Complete annhililation of Menelick's bloodline from the face of the earth.
In 1875, at age of 31 when Menelick waged war on Gurage including Kistane, his mother being from Gurage, having a Gurage wife who bore him the only son 23 year old Asfawesen, Gurage blood in him and in his son, the mother and wife he obviously loved, did not pause a moral inhibition to not slaughter Gurages.
Wake up!

Union
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Union » 12 Apr 2025, 14:11

:lol:

Minilk never waged war on any Ethiopians. It never happened :lol:

We are here exposing your lies. We are here 24/7 telling the truth.

We have all the historical evidence.

Minilk was a spiritual and angel!!
Dama wrote:
12 Apr 2025, 14:08
Horus wrote:
12 Apr 2025, 12:38
Dama wrote:
12 Apr 2025, 10:14
Only Sodo is free of these leeches who are there as enslavers, land grabbers, killers, verbal abusers, property looters in the name of tax collectors, etc.
Don't tell.me it is not because Kistane betrayed Gurage. Amara dck scker!!!
:lol: :lol:
ዳማ፣
በመጨረሻ ማሰብ የጀመርክ ይመስለኛል ። ትክክል ነህ በክስታኔ ምድር የገባር ስርዓት የሚባል ነገር የለም። ክስታኔ ጉራጌ ባለመሬት ነው። ይህ ከታሪክ ሲዋረድ የመጣ ነው ። በሰባት ቤት ጉራጌ ምን ያክል የገባር ስርዓት እንዳለ አላውቅም ። ትላልቅ ባለመሬት አጋዞች አበጋዞች እንዳሉ አውቃለሁ። የምኒልክ አያት አቤቶ ንጉስ ሳህለ ስላሴ የጉራጌ ንጉስ የሚል ማህተም ሲያሰራ ከጉራጌ ሽማግሎች የሴራ አባቶች ጋር ምን ስምምነት እንዳደረገ አላውቅም ። የእኛ ሕዝብ ከምኒልክ ጋራ ሆኖ ኢትዮጵያን ያቀና ቴዎድሮስን ደግፎ መቅደላ ለመዝመት ተዘጋጅቶ የነበረ ፣ በአድዋ ደሙን ለኢትዮጵያ ያፈሰሰ ፣ በእምባቦ ጦርነት ከምኒልክ ጎን ቆሞ ለኢትዮጵያ አንድነት ደሙን ያፈሰሰ ፣ በፋሺስት ወረራ ከሲዳሞ እስከ ነጌሌ ፣ እስከ ጎጌቲ ዘቢድር ዋሻዎች በመታገል ለዚች ውድ አገር ደሙን የሰዋ ፣ በዘመነ ጎንደር በራስ ዘ ስላሴ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥነት ከዚያን ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ ክቡር ቦታ የነበረውና ያለው ፤ እንዲሁም የምኒልክ እናት ጉራጌ በመሆኗ ምኒልክ ለጉራጌ ትልቅ ፍቅር የነበረው ሕዝብ ስለነበር በጉራጌ ገባር የሚባል አልነበረም ። በሰባት ቤት ምኒልክን ተቃውመው የተዋጉ የአስላሚው ሃዲያ ተከታዮች በምን እንደ ቀጣቸው አላውቅም ። አንተ ረጋ ብለህ የጉራጌን ታሪክ መማር ይኖርብሃል! አዲስ አበባ ሃ ብላ ስትቆረቆር ጀምሮ በደምና በላቡ የገነባት ከተማ የምዬ ምኒልክ ቀኝ እጅ የነበረ ሕዝብ ነው ፤ ክስታኔ! አይደለም ምኒልክ የኃይለ ስላሴ ልጅ ልዑል መኮንን እጅግ ይወደድ ስለነበር በመላ ሶዶ 12 ሰዓት ሙሉ ቀን የጀግና ለቅሶ ብሸ ነው የተደረገለት ። የልዑል መኮንን ት/ቤትና የልዑል ወሰን ሰገድ ት/ቤት ለምን መርካቶ እንደ ቆሙ ማወቅ ይኖርብሃል። የኃይል ስላሴን መንግስት ከታች እስከ ላይ የያዙት ስንትና ስንት ጉራጌዎች ነበሩ ። አንተ ታሪክ አታውቅም!
Haven't always told you that Kistane is traitor, a sellout. All of them are like you PP bandas. Remember 1878? Remember 2018?
Family relatiinship means nothing in politics. Look what Teferi did to his cousin Lij Iyasu, the rightful heir to Menelick's throne? Complete annhililation of Menelick's bloodline from the face of the earth.
In 1875, at age of 31 when Menelick waged war on Gurage including Kistane, his mother being from Gurage, having a Gurage wife who bore him the only son 23 year old Asfawesen, Gurage blood in him and in his son, the mother and wife he obviously loved, did not pause a moral inhibition to not slaughter Gurages.
Wake up!

Horus
Senior Member+
Posts: 35270
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Horus » 12 Apr 2025, 14:14

ዶማ፣
ዝቅተኛ ጉዴሊቾ! መስል የሰጠሁ ካንተ ጋር አፍ ለመካፈት ሳይሆን ጉራጌ ማን እንደ ሆነ ልነግርህ ነው ቢገባህ! ልቃሚ የትም በቀል አረም!

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 14:22

Horus wrote:
12 Apr 2025, 13:01
ዶማው፣
የድሮውን ትተህ ከደርግ ጋር የተደረገው የመላ ጉራጌ ጦርነት ተከታተል! በሰባት ቤት የብርሃኑ ነጋ አያት አሰፋ ቦንገር ሁሉ የመራበት ድፍን ጉራጌ ያደረገው ዉጊያ ተከታተል! ታሪኩን ከፈረሱ አፍ ስማው!

This old man is not a complete Gurage. Has a limited view of Gurage. He doesn't display a wider map of Gurage. All that he knows are Mareqo, Silte and Kistane. The world he knew. The world he lived in. The limited world that restricted him from being a compelete Gurage. Just like you. A possible secesstionist. Kistane is your world A to Z.
He is ignorant of Sebat Bet including our people of Abeshge suffering a lot from Qebena terrorists violence and adminstrative injustice and deprivation of equal rights, and OLF violence from Amaya direction, Welene, Mesqan, Qoqir Gedebano. And the dying Mesmes in Hadiya.
Also adding to the incmpleteness of this old storyteller is his loss of proficiency in his Gurage dialect of Alamale, now you call it Kistane.
Not a good picture over all.
Last edited by Dama on 12 Apr 2025, 14:29, edited 1 time in total.

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 14:26

Correction:
Asfa Wesen was 13 years old, living with Bafana, when he died suddenly while his father was slaughtering Gurage with new Europe provided weapons. Italian war reporters reported that he was very upset whennhe heard the bad news.
Last edited by Dama on 12 Apr 2025, 14:40, edited 1 time in total.

Odie
Member
Posts: 3454
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Odie » 12 Apr 2025, 14:28

የሁለት ጉራጌ ነን ባይ ጋሎች ንትርክና ስድብ አስልቺ ነው :lol:

ምንሊክ እናቱ ጉራጌ ሆነች ጋላ ወ-አማራ he was a towering figure who beat every ethnic and italian ar$se and provided us a beautiful country and flag which brick head Tigre and imbecile Galla could not have the stamina or wisdom to bear with. Menelik remains Ethiopian, African and pride of black people whatever his source was. Shame on you :lol:

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 14:37

Odie wrote:
12 Apr 2025, 14:28

Here comes the usual supect, Ajire in Amharic.
Did you know Menelick was getting weapons from Egyptians in Sudan when they were in power; and later from the Mahdists? That infuriated Yohanis to the extent that he wanted to invade Shewa.
Did you know also that the British suspected Menelick of selling weaponst to the Mahdists? When the British allowed him to import weapons through the ports of Zeila, he agreed on a signed contract that he would not supply weapons to the Mahdists.
Worship him like angel but he was none other than a deceitful angel of death and destruction. A devil's incarnate.

Odie
Member
Posts: 3454
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Odie » 12 Apr 2025, 14:41

ሃድያ+ጋላ+ታሊባን== ዳማ==ዶማ

Union
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Union » 12 Apr 2025, 14:46

No he did not get any weapons from Egypt and mahadists :lol: :lol: :lol:

Lying with all your teeth out :lol:

Minilk got his guns from Russians, and Portugal
Dama wrote:
12 Apr 2025, 14:37

Post by Dama » 12 Apr 2025, 14:52

Union wrote:
12 Apr 2025, 14:46

Union, you have become so entertaining these days. I know this dude from Angolala like the palm of my hand. I studied him well. I even dare to say I know what his thoughts are now laying under 6ft of dirt.
Shoeless Joe was one of a kind!

Union
Senior Member
Posts: 11126
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Union » 12 Apr 2025, 14:57

:lol:
I will entertain your as's more busting your lies every time you open your gala mouth :lol:

Minilk and Amara are angels!!
Dama wrote:
12 Apr 2025, 14:52

Post by Dama » 12 Apr 2025, 14:59

Odie wrote:
12 Apr 2025, 14:41
ሃድያ+ጋላ+ታሊባን== ዳማ==ዶማ
I will ask your Amara friends to advise you that I speak facts. Otherwise, you won't believe me.

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 15:30

Union wrote:
12 Apr 2025, 14:57
:lol:
I will entertain your as's more busting your lies every time you open your gala mouth :lol:

Minilk and Amara are angels!!
Dama wrote:
12 Apr 2025, 14:52
Union wrote:
12 Apr 2025, 14:46
No he did not get any weapons from Egypt and mahadists :lol: :lol: :lol:

Lying with all your teeth out :lol:

Minilk got his guns from Russians, and Portugal
Dama wrote:
12 Apr 2025, 14:37
Odie wrote:
12 Apr 2025, 14:28
የሁለት ጉራጌ ነን ባይ ጋሎች ንትርክና ስድብ አስልቺ ነው :lol:

ምንሊክ እናቱ ጉራጌ ሆነች ጋላ ወ-አማራ he was a towering figure who beat every ethnic and italian ar$se and provided us a beautiful country and flag which brick head Tigre and imbecile Galla could not have the stamina or wisdom to bear with. Menelik remains Ethiopian, African and pride of black people whatever his source was. Shame on you :lol:
Here comes the usual supect, Ajire in Amharic.
Did you know Menelick was getting weapons from Egyptians in Sudan when they were in power; and later from the Mahdists? That infuriated Yohanis to the extent that he wanted to invade Shewa.
Did you know also that the British suspected Menelick of selling weaponst to the Mahdists? When the British allowed him to import weapons through the ports of Zeila, he agreed on a signed contract that he would not supply weapons to the Mahdists.
Worship him like angel but he was none other than a deceitful angel of death and destruction. A devil's incarnate.
Union, you have become so entertaining these days. I know this dude from Angolala like the palm of my hand. I studied him well. I even dare to say I know what his thoughts are now laying under 6ft of dirt.
Shoeless Joe was one of a kind!
G*ay

Dama
Member
Posts: 3935
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Dama » 12 Apr 2025, 17:57

Odie the monk who likes politics, we should admit Kistanes and related people like Chebo, Sodo Jidas and perhaps their forner cousins such as Gafats and Bizamo weigh forces they have to confront, fail or pass analysis. They study opportunities accruing from submission. On the analysis of the force they have to confront and subsequent losses resulting from that or gains to be harvested or rewarded by not confronting the forces of doom.
Sodo tries initially but avoids to go further after a little bit try if the enemy is overwhelming and comes with opportunities.

Kistane and Chebo fought Menelick gallantly, producing famed warrior such Ft.Afte and Dej.Balcha, between 1875 and 1878. When Menelick gotten stronger and stronger despite having been defteated and beaten by Gurage twice, Kistane declared unilateral submission to Menelick.

Kistane did the same thing on the question of Gurage's demand for its region. Go back and review Horus' campaigns for Gurage region before he became a full paid member of Galla's PP. You can't help admiring his eye catching titles for Gurage region.

Now go to Kistane. Abiy Ahmed is pouring billions in infrastructure development.

Kistane is about creating wealth. Not about principle, morality or united community.

Horus
Senior Member+
Posts: 35270
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Pagan Horus, explain absence of neftenyas in Kistane

Post by Horus » 12 Apr 2025, 19:47

ዶማ የተባልክ የግራኝ ግርፍ ጉዴላ! በክስታኔ ጥበብና ዊዝደም ነው የመላ ጉራጌ ጎጎት (ቃል ኪዳን) ሴራ ተወስኖ የጉራጌ ጎሳዎች እርስ በርስ እልቂት ቆሞ ዛሬ አንተም በጉራጌ ማንነት ሰው ፊት የቆምከው! አንተ ሙጃ ዘር አልባ ነህ እንጂ አንቱ የሚባሉትን ሰባት ቤት ባሊቆች ስለ ክስታኔ ጠይቃቸው? እኔ ደጋግሜ ነግሬሃለሁ! እንዳንተ ያለ ቀጣፊ ዉሸታም ማል የሚባለ የሞራልና ህሊና ልጓም የሌለው ማጅራት መቺ፣ ቤት ቆፍሮ ከብት የሚሰርቅ የተወገደ ዝርያ ውላጅ ነህ ። በክስታኔ ፊት አይደለም አካልህ ጥላህ አይቆምም! ወራዳ!

Post Reply