Page 1 of 1
ምግብ ያለ ጨው የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ያለ ወያነ!
Posted: 12 Apr 2025, 09:35
by Axumezana
ጉራ ውሽትና ጥላቻ ያለ አበረ!
Re: ምግብ ያለ ጨው የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ያለ ወያነ!
Posted: 12 Apr 2025, 09:47
by Odie
Re: ምግብ ያለ ጨው የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ያለ ወያነ!
Posted: 12 Apr 2025, 09:53
by Selam/
ሽኮኮው
አዎ አቶ ዓብዮት የውዳቂ ወያኔን ጆሮ ጠምዝዞ፣ የብርሃኑ ነጋ ዓይነት ጭሎ ተላላኪ አድርጓታል። ለዚህ አመሰግነዋለሁ።
Axumezana wrote: ↑12 Apr 2025, 09:35
ጉራ ውሽትና ጥላቻ ያለ አበረ!
Re: ምግብ ያለ ጨው የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ያለ ወያነ!
Posted: 12 Apr 2025, 12:08
by Selam/
ሽኮኮው
መጀመሪያ በቆሎ ትከል፣ ስለ ጨው ከማውራትህ በፊት።
Axumezana wrote: ↑12 Apr 2025, 09:35
ጉራ ውሽትና ጥላቻ ያለ አበረ!
Re: ምግብ ያለ ጨው የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ያለ ወያነ!
Posted: 12 Apr 2025, 12:14
by Union
ያለ ሴጣኑ ወያነ አለች
የሞተ ዘመድ እንዳለሽ እናውቃለን። ከዚህ ቦሀላ ሳልሳዊ በአዴን የለም ያለ ሳልሳዊ በአዴን ህውሀትም ህልውና ሊኖርሽ አይችልም።