Page 1 of 1

የዱራሜ ከተማ (ከምባታ) ኮሪደር! 7 መሃል ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች ኮሪደር ላይ ናቸው!

Posted: 12 Apr 2025, 01:03
by Horus
የከምባታ ሕዝብ በቃላቻው ጽኑ የምናከብራቸው ሕዝብ ናቸው! ጽዱ ዱራሜ ከተማ ይመቻችሁ እንላለን!
የክልሉ ከተሞች ኮሪደር ፕላን
ወልቂጤ (ምዕራብ ጉራጌ) 25 ኪሜ
ቡታጀራ (ምስራቅ ጉራጌ 25 ኪሜ
ወራቤ (ስልጤ) 25 ኪሜ
ዱራሜ (ከምባታ) 25 ኪሜ
ሆሳዕና (ሃዲያ) 35 ኪሜ
ሃላባ (ሃላባ ቁሊቶ) 20 ኪሜ
ሳጃ (የም) 10 ኪሜ

እነዚህ ከተሞች ኮሪደር ሲያምርባቸው ሌሎቹ አነስ ያሉት ደሞ በራሳቸው ጥረት የየራሳቸውን ኮሪደር ያሞቃሉ ማለት ነው ። ለምሳሌ ቡዬና ኬላ ሕዝቡ እራሱ ኮሪደር ይሰራል። በምራብ ጉራጌም ከተሞች ፉክክር እንደ ሚጀምሩ አያጠራጥርም ! በቃ እድገት ማለት ይህ ነው! ከተማ ሚያቀና ራሱ ሕዝቡ ነው!



Re: የዱራሜ ከተማ (ከምባታ) ኮሪደር! 7 መሃል ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች ኮሪደር ላይ ናቸው!

Posted: 12 Apr 2025, 01:37
by Horus

Re: የዱራሜ ከተማ (ከምባታ) ኮሪደር! 7 መሃል ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች ኮሪደር ላይ ናቸው!

Posted: 12 Apr 2025, 01:49
by Horus
ሳጃ ከተማ የም

Re: የዱራሜ ከተማ (ከምባታ) ኮሪደር! 7 መሃል ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች ኮሪደር ላይ ናቸው!

Posted: 12 Apr 2025, 02:00
by Horus
የሞች ግራኝ መሃመድን በጽኑ የተዋጉ ሕዝብ ናቸው!


Re: የዱራሜ ከተማ (ከምባታ) ኮሪደር! 7 መሃል ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች ኮሪደር ላይ ናቸው!

Posted: 12 Apr 2025, 05:27
by Odie
አይ ሆረስ!
የዘመዶችህ ኮሪደር ወይም የጉራጌ ኮሪደር ሲሰራ ሳትነግረን እንዳትረሳ:: ስለከምባታና ሽፋፋዋ "ዘውዲቱ" ዘር እያጠፋች ዘር እየመረጠች የምትስራውን የአዲስ አበባ ኮሪደር ስትቆጥር!
መለስ ዜናዊ ጉራጌ ራሱን እንዳያለማ ማህበሩን ነው ያፈረስበት::ጋላም የጉራጊኛ ቋንቋ በራሱ ጣቢያና ክልል እንዳይነገር ነው የጉራጊኛ ዜና ኦቢኤን ላይ ስቅሎ ወልቂጤ የቀረውን ገዳ ጀመርኩ ብሎ ያሾፈው:: አንተ አውቃለሁ እያልክ ይህ የማይረባ ተራ ዩ ትዩዪበር የማይለጥፈውን ስትለጥፍ ትዝብት ውስጥ ወድቀሃል::