Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4339
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

በ አስር ሺህ የሚቆጠረውን የ አማራ ልዪ ሃይል ያፈረሰው ኦህዴድ፣ ዛሬ ላይ በ ሚሊየን የሚቆጠር የ አማራ ልዪ ሃይል ለማሰልጠን እና ማስታጠቅ ተገዷል! ላይቀርልሸ እታሯሩጪኝ አሉ፣)

Post by Za-Ilmaknun » 11 Apr 2025, 13:14

የ አማራን ህዝብ አይደለም መሳሪያውን ፣ ሱሪውን አስፈታለሁ ብሎ፣ ወደ ህዝብ በጅምላ ፍጅት የገባው የ ኦህዴድ ኦሮሙማ አገዛዝ፣ እነሆ ከሁለት አመታት የፋኖ ጠንካራ ምት በሁዋላ፣) አማራው ካላዳነኝ አለቀልኝ በሚል ፣ ሌላ በሚሊየን የሚቆጠር የ አማራ ልዪ ሃይል እያሰለጠነ ይገኛል፣፣

የብአዴን ምንደኛ ቡድን አብሮት ባይቆም ኖሮ፣ ይኼን ጊዜ ተረት ሆኖ ይቀር የነበረው ዘረ-ፈጅ አገዛዝ፣ ዛሬም አማራውን ካልተመረኮዝኩ አለቀልኝ እያለ ነው፣፣😄😃 ግድ የለም አሰልጥነው ! ብቻ፣ የማታ ማታ የሚሆነውን እናያለን!! የ አንድ ብሄር የበላይነትን የተቀበሉቱ ሲያደገድጉ ቢውሉም፣ ነፍጠኛው ግን በቃኝ ብሏል!! በ እኩልነት ትኖራለህ አለያም—-