ጌታቸው ረዳ በፌዴራል መንግሥት ስለ ኮሚቴ መብዛት የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ ሚኒስቴር ሆኖ ተሾመ
Posted: 11 Apr 2025, 11:21
ግራ የገባው ዓብይ አህመድ በጣም ብዙ ኮሚቴ ስላቋቋመ አሁን ደግሞ ስለኮሚቴው መብዛት የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ ስለሚያስፈልገው ጌታቸው ረዳን ስለ ኮሚቴ መብዛት የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ ሚኒስትር አድርጎ ሾሞታል
Ethiopian News Agency
አቶ ጌታቸው ረዳ ስለ ኮሚቴ መብዛት የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 3/2017(ኢዜአ)፦ አቶ ጌታቸው ረዳ ስለ ኮሚቴ መብዛት የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን ስለ ኮሚቴ መብዛት የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።