ወይ አብዪ አህመድ፣ ከተማዉን አይናችን እያየ ቀማን እኮ
Posted: 11 Apr 2025, 10:28
ወይ አብዪ አህመድ፣ ከተማዉን አይናችን እያየ ቀማን እኮ።
የራሳችን ነዉ ስንል ከርመን፣ አሁን ቦታዉ ዬት እንደሆነ እንኳ መገንዘብ የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እኛ ወደ ኋላ ከተማዋ ወደ ፊት፣ ዬትም አንገናኝም፣ ተለያይተን ቀረን!