-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Mariamawit the lady who brought down Getachew Reda
ዘመቻ ማደናገር!
ቁጭ ብሎ ከሩቅ የምያወራ፣ አንድን በመሬት ላይ ሆኖ የምሰራን አዉርዶም፣ አዉጥቶም አያዉቅም፣ ማደናገሪያ ብቻ ነዉ!
ቁጭ ብሎ ከሩቅ የምያወራ፣ አንድን በመሬት ላይ ሆኖ የምሰራን አዉርዶም፣ አዉጥቶም አያዉቅም፣ ማደናገሪያ ብቻ ነዉ!
Re: Mariamawit the lady who brought down Getachew Reda
She called for the resignation of Getachew Reda 8 months ago she has contact to all TPLF leaders (i dont have to show you the evidence) but go through her channelDefendTheTruth wrote: ↑11 Apr 2025, 05:37ዘመቻ ማደናገር!
ቁጭ ብሎ ከሩቅ የምያወራ፣ አንድን በመሬት ላይ ሆኖ የምሰራን አዉርዶም፣ አዉጥቶም አያዉቅም፣ ማደናገሪያ ብቻ ነዉ!
Her af brought down getachew reda
-
- Senior Member
- Posts: 12256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Mariamawit the lady who brought down Getachew Reda
በአፍ የወረደ ከለም፣ በአፍ ይመለሳል፣ በአፍ የወጣም፣ እንደዚያዉ በአፍ ተመልሶ ይወርዳል፤ መሰረት የለሽ ነዉ ና።
በመሬት ላይ ያለ ግን በስራ ነዉ የምተደደረዉ፣ ጌታቸዉ ከትግራይ ወጣ ማለት፣ ወደ ፌደራል ሄደ ማለት ነዉ፣ ለሕይወቱም ያለስጋት መስራት የምችልበት ቦታ!
Getachew Reda was promoted to the federal level (he will sit in the cabinet of the federal state now), from the dusty and war-torn region of Tigray.
Re: Mariamawit the lady who brought down Getachew Reda
Mariamawit is sharpshooter!!