Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 7426
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ የ ህግደፍ ነገር

Post by almaze » 10 Apr 2025, 18:37

The slogan for this year holds a significantly higher potential for practical application compared to the slogans from the past 33 years. :lol: :lol: :lol:

Affable
Member
Posts: 352
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ የ ህግደፍ ነገር

Post by Affable » 10 Apr 2025, 19:24

እኔ ስለ President for life ብዙ ግዜ ለምን እኔ ብቻ ነኝ ኤርትራን መምራት የምችለው የሚል ግብዝ እምነት አመነ የሚለውን አስቤበታለሁ። ለምን አዲሱን ትውልድ ለውትድርና ብቁ ለፓለቲካ አመራር እመኔታ የጎደለው አደርጎ ገመተው ብየም አሰላስሌአለሁ። መልስ ለማግኘት በርግጥ ሰውየውን በቅርብ ማወቅ ይጠይቃል።
እሱ እራሱን ማምለኩ አንድ ነገር ነው። ግን ኤርትራኖች ለውጥ እንሻለን ማለት ለምን ተሳናቸው ማለት ሌላ። ተመችቶአቸው ነው አትበሉኝ። ያን የሚያምን ፉጡር ምድር ላይ መኖሩን እጠራጠራለሁ።
ምናልባትም እኛ ጥቁሮች በጋራ የምንጋራው ባህሪ ይሆን president for lifeን የወለደው የሚል አሳብ ማሰብ ከጀመርኩ ሰነበተ።
በአጠቃላይ ማለት ይችላል ጥቁሮች ለውጥ እንፈራለን። ስለድሮው ጥሩ አድርገን መተረክ እንወዳለን። የአሁኑንም “መቻልን” ግዴታችን አድርገን እንወስዳለን። የማናውቀውን ወደፊት እንፈራለን። በአባቶቻችን ግዜ ማለት እንወዳለን ግን በነሱ ግዜ አይደለም የምንኖረው። ከነሱ የተሻለ ኑሮ እንድንኖር ይጠበቅብናል። ከአባቶቻችን የምንወርሰው ጥሩ ባህሪያት አሉ። ለምሳሌ ለአገር ነፃነት ህይወታቸውን ለመሰዋት አለማወላወላቸው።
እድገትን በተመለከተ ኑሮአችን ከነሱ የተሻለ መሆን አለበት ሀቅ ነው።
Is president for life the beneficiary of the culture that is so deeply reactionary ? It seems to me. I said beneficiary because he seems to enjoy being president.

almaze
Member+
Posts: 7426
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ የ ህግደፍ ነገር

Post by almaze » 10 Apr 2025, 20:31

❗️
Affable wrote:
10 Apr 2025, 19:24

Post Reply