ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ
Posted: 10 Apr 2025, 17:39
ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ኢትዮጵያ ዉስጥ የስራ ባህል ተቀየረ ወይም ተፈጠረ ማለት ኢትዮጵያ የስራ ባህል ኣልነበራትም ማለት ነዉ።DefendTheTruth wrote: ↑10 Apr 2025, 17:39ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
እንዲሁ ለመከራከር ብቻ፣ መናገር ጠቃሚም እዉቀትም ያለዉ አይመስለኝም። የስራ ባሕል ከነበር ታዲያ ለምንድነዉ ኢትዮጵያ እየሰራች በልመና የኖረችዉ? ወይስ አልለመነችም?Naga Tuma wrote: ↑10 Apr 2025, 22:05ኢትዮጵያ ዉስጥ የስራ ባህል ተቀየረ ወይም ተፈጠረ ማለት ኢትዮጵያ የስራ ባህል ኣልነበራትም ማለት ነዉ።DefendTheTruth wrote: ↑10 Apr 2025, 17:39ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
የስራ ባህልን ዴጋቱ ገነመ ረፈ ብሎ ወገግ ሲል ተነስቶ ከጨለመ በኋላ ወደ ቤቱ የሚመለስ የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደር ያዉቃል።
ወገግ ሳይል ተነስታ እኩለ ለሊት ሲደርስ ጋደም የምትል የኢትዮጵያ እናት ታዉቃለች። ወንዝ ሄዳ ዉሃ በእንስራ ተሸክማ ወደ ቤት የምትመለስ እናት ታዉቃለች። ማገዶ ተሸካሚ፣ ኩበት ጠፍጣፊ እናት ታዉቃለች።
ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዉሃን ወደ ቤት፣ ኤሌክትሪክን ወደ ቤት ማምጣት ተማሩ ያሉ ወላጆች ያዉቃሉ።
ትምህርት ቤት የተላኩት የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ተምረዉ ስራ ፈተዉ የወሬዉ ኣዙሪት ዉስጥ ሲዋዥቁ ኖሩ።
ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም የራስን ዕድል በራስ የወሰንኩኝ አደዋ ላይ ነዉ፣ ኣርበኞቼን ያሰለፍኩኝ ዘመን ነዉ፣ ለፍቼ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ የደረስኩኝ ዘመን ነዉ፣ የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት እንዲቋቋም የለፋሁኝ ዘመን ነዉ ብላ ኣዙሪት ዉስጥ የኖሩትን ታዝባ ነዉ የተነሳችዉ።
ኢትዮጵያዊ ሆነህ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ለስንት ዓመታት ነዉ ስታወራ የኖርከዉ?
ታድያ ታዝባ ከተነሳች በኋላ ሱክ ሱክ እያሉ የስራ ባህልን ኣስተማርናት ምን ማለት ነዉ?
የጻፍኩትን እንደገና ኣንብብ። ዕድገት የሚመጣዉ የሚለፋን በማበረታት ነዉ ያልኩኝ። ለፍቶ የሚኖር ኣርሶ ኣደርን። ለፍታ የምትኖር እናትን።DefendTheTruth wrote: ↑11 Apr 2025, 05:01እንዲሁ ለመከራከር ብቻ፣ መናገር ጠቃሚም እዉቀትም ያለዉ አይመስለኝም። የስራ ባሕል ከነበር ታዲያ ለምንድነዉ ኢትዮጵያ እየሰራች በልመና የኖረችዉ? ወይስ አልለመነችም?Naga Tuma wrote: ↑10 Apr 2025, 22:05ኢትዮጵያ ዉስጥ የስራ ባህል ተቀየረ ወይም ተፈጠረ ማለት ኢትዮጵያ የስራ ባህል ኣልነበራትም ማለት ነዉ።DefendTheTruth wrote: ↑10 Apr 2025, 17:39ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
የስራ ባህልን ዴጋቱ ገነመ ረፈ ብሎ ወገግ ሲል ተነስቶ ከጨለመ በኋላ ወደ ቤቱ የሚመለስ የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደር ያዉቃል።
ወገግ ሳይል ተነስታ እኩለ ለሊት ሲደርስ ጋደም የምትል የኢትዮጵያ እናት ታዉቃለች። ወንዝ ሄዳ ዉሃ በእንስራ ተሸክማ ወደ ቤት የምትመለስ እናት ታዉቃለች። ማገዶ ተሸካሚ፣ ኩበት ጠፍጣፊ እናት ታዉቃለች።
ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዉሃን ወደ ቤት፣ ኤሌክትሪክን ወደ ቤት ማምጣት ተማሩ ያሉ ወላጆች ያዉቃሉ።
ትምህርት ቤት የተላኩት የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ተምረዉ ስራ ፈተዉ የወሬዉ ኣዙሪት ዉስጥ ሲዋዥቁ ኖሩ።
ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም የራስን ዕድል በራስ የወሰንኩኝ አደዋ ላይ ነዉ፣ ኣርበኞቼን ያሰለፍኩኝ ዘመን ነዉ፣ ለፍቼ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ የደረስኩኝ ዘመን ነዉ፣ የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት እንዲቋቋም የለፋሁኝ ዘመን ነዉ ብላ ኣዙሪት ዉስጥ የኖሩትን ታዝባ ነዉ የተነሳችዉ።
ኢትዮጵያዊ ሆነህ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ለስንት ዓመታት ነዉ ስታወራ የኖርከዉ?
ታድያ ታዝባ ከተነሳች በኋላ ሱክ ሱክ እያሉ የስራ ባህልን ኣስተማርናት ምን ማለት ነዉ?
የስራ ባሕል ከነበረ፣ ታዲያ አዲስ አበባ ለምንድነዉ ከ130 አመት በላይ የወሰደባት እንደ ሌሎች የአለም ከተሞች ዘመናዊ መሆን ሳትችል የቆየችዉ?
የስራ ባሕል ከነበር፣ ታዲያ ለምንድነዉ የአደዋ ድል ብሔራዊ ድል ብቻ ሳይሆን፣ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ የነፃነት ጮራ ከፋች ሆኖ ስያበቃ፣ መታሰቢያ ሳይኖረዉ ከመቶ ሃያ አመታት በላይ የቆየዉ?
የስራ ባሕል ያለዉ የኢትዮጵያ ገበሬ፣ ለምንድነዉ ታዲያ ከከብት ጋር ተቀላቅሎ በአንድ ጣራ ስር ስተኛ የነበረዉ? ወይንስ አልተኛም?
የስራ ባሕል ያለዉ የኢትዮጵያ ተማሪ፣ ታዲያ ለምንድነዉ፣ የስራ ባሕል ከለዉ አገር፣ ወደ ሌላ ለመሰደድ አልሞ ስኖር የነበረዉ? ከስራ ባሕል እየሸሸ ነበር?
ይህ ሁሉ የምያሳየዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። የምስራን አካል፣ ጎሽ እንደማለት፣ ቁጭ ብሎ አቃቅር ማዉጣት ይበልጥ ስለምቀናን ነዉ።
ዕድገት ልመጣ የምችለዉ የምስራን በመበረታት ነዉ፣ በክርክር አይደለም!