Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12196
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ

Post by DefendTheTruth » 10 Apr 2025, 17:39

ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6010
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ

Post by Naga Tuma » 10 Apr 2025, 22:05

DefendTheTruth wrote:
10 Apr 2025, 17:39
ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
ኢትዮጵያ ዉስጥ የስራ ባህል ተቀየረ ወይም ተፈጠረ ማለት ኢትዮጵያ የስራ ባህል ኣልነበራትም ማለት ነዉ።

የስራ ባህልን ዴጋቱ ገነመ ረፈ ብሎ ወገግ ሲል ተነስቶ ከጨለመ በኋላ ወደ ቤቱ የሚመለስ የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደር ያዉቃል።

ወገግ ሳይል ተነስታ እኩለ ለሊት ሲደርስ ጋደም የምትል የኢትዮጵያ እናት ታዉቃለች። ወንዝ ሄዳ ዉሃ በእንስራ ተሸክማ ወደ ቤት የምትመለስ እናት ታዉቃለች። ማገዶ ተሸካሚ፣ ኩበት ጠፍጣፊ እናት ታዉቃለች።

ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዉሃን ወደ ቤት፣ ኤሌክትሪክን ወደ ቤት ማምጣት ተማሩ ያሉ ወላጆች ያዉቃሉ።

ትምህርት ቤት የተላኩት የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ተምረዉ ስራ ፈተዉ የወሬዉ ኣዙሪት ዉስጥ ሲዋዥቁ ኖሩ።

ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም የራስን ዕድል በራስ የወሰንኩኝ አደዋ ላይ ነዉ፣ ኣርበኞቼን ያሰለፍኩኝ ዘመን ነዉ፣ ለፍቼ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ የደረስኩኝ ዘመን ነዉ፣ የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት እንዲቋቋም የለፋሁኝ ዘመን ነዉ ብላ ኣዙሪት ዉስጥ የኖሩትን ታዝባ ነዉ የተነሳችዉ።

ኢትዮጵያዊ ሆነህ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ለስንት ዓመታት ነዉ ስታወራ የኖርከዉ?

ታድያ ታዝባ ከተነሳች በኋላ ሱክ ሱክ እያሉ የስራ ባህልን ኣስተማርናት ምን ማለት ነዉ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12196
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ

Post by DefendTheTruth » 11 Apr 2025, 05:01

Naga Tuma wrote:
10 Apr 2025, 22:05
DefendTheTruth wrote:
10 Apr 2025, 17:39
ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
ኢትዮጵያ ዉስጥ የስራ ባህል ተቀየረ ወይም ተፈጠረ ማለት ኢትዮጵያ የስራ ባህል ኣልነበራትም ማለት ነዉ።

የስራ ባህልን ዴጋቱ ገነመ ረፈ ብሎ ወገግ ሲል ተነስቶ ከጨለመ በኋላ ወደ ቤቱ የሚመለስ የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደር ያዉቃል።

ወገግ ሳይል ተነስታ እኩለ ለሊት ሲደርስ ጋደም የምትል የኢትዮጵያ እናት ታዉቃለች። ወንዝ ሄዳ ዉሃ በእንስራ ተሸክማ ወደ ቤት የምትመለስ እናት ታዉቃለች። ማገዶ ተሸካሚ፣ ኩበት ጠፍጣፊ እናት ታዉቃለች።

ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዉሃን ወደ ቤት፣ ኤሌክትሪክን ወደ ቤት ማምጣት ተማሩ ያሉ ወላጆች ያዉቃሉ።

ትምህርት ቤት የተላኩት የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ተምረዉ ስራ ፈተዉ የወሬዉ ኣዙሪት ዉስጥ ሲዋዥቁ ኖሩ።

ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም የራስን ዕድል በራስ የወሰንኩኝ አደዋ ላይ ነዉ፣ ኣርበኞቼን ያሰለፍኩኝ ዘመን ነዉ፣ ለፍቼ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ የደረስኩኝ ዘመን ነዉ፣ የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት እንዲቋቋም የለፋሁኝ ዘመን ነዉ ብላ ኣዙሪት ዉስጥ የኖሩትን ታዝባ ነዉ የተነሳችዉ።

ኢትዮጵያዊ ሆነህ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ለስንት ዓመታት ነዉ ስታወራ የኖርከዉ?

ታድያ ታዝባ ከተነሳች በኋላ ሱክ ሱክ እያሉ የስራ ባህልን ኣስተማርናት ምን ማለት ነዉ?
እንዲሁ ለመከራከር ብቻ፣ መናገር ጠቃሚም እዉቀትም ያለዉ አይመስለኝም። የስራ ባሕል ከነበር ታዲያ ለምንድነዉ ኢትዮጵያ እየሰራች በልመና የኖረችዉ? ወይስ አልለመነችም?

የስራ ባሕል ከነበረ፣ ታዲያ አዲስ አበባ ለምንድነዉ ከ130 አመት በላይ የወሰደባት እንደ ሌሎች የአለም ከተሞች ዘመናዊ መሆን ሳትችል የቆየችዉ?

የስራ ባሕል ከነበር፣ ታዲያ ለምንድነዉ የአደዋ ድል ብሔራዊ ድል ብቻ ሳይሆን፣ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ የነፃነት ጮራ ከፋች ሆኖ ስያበቃ፣ መታሰቢያ ሳይኖረዉ ከመቶ ሃያ አመታት በላይ የቆየዉ?

የስራ ባሕል ያለዉ የኢትዮጵያ ገበሬ፣ ለምንድነዉ ታዲያ ከከብት ጋር ተቀላቅሎ በአንድ ጣራ ስር ስተኛ የነበረዉ? ወይንስ አልተኛም?

የስራ ባሕል ያለዉ የኢትዮጵያ ተማሪ፣ ታዲያ ለምንድነዉ፣ የስራ ባሕል ከለዉ አገር፣ ወደ ሌላ ለመሰደድ አልሞ ስኖር የነበረዉ? ከስራ ባሕል እየሸሸ ነበር?

ይህ ሁሉ የምያሳየዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። የምስራን አካል፣ ጎሽ እንደማለት፣ ቁጭ ብሎ አቃቅር ማዉጣት ይበልጥ ስለምቀናን ነዉ።

ዕድገት ልመጣ የምችለዉ የምስራን በመበረታት ነዉ፣ በክርክር አይደለም!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6010
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ

Post by Naga Tuma » 11 Apr 2025, 17:59

DefendTheTruth wrote:
11 Apr 2025, 05:01
Naga Tuma wrote:
10 Apr 2025, 22:05
DefendTheTruth wrote:
10 Apr 2025, 17:39
ኮሪደር ጥሩ ነዉ፣ ከኮሪደር ይበልጥ ግን የስራ ባሕል መቀየሩ ወይም መፈጠሩ ለአገሪቷ ትልቁ ትሩፋት ነዉ፣ ማየት ማመን ነዉ። ኢትዮጵያ ወደ ስራ ከገባች፣ የምያቆማት የለም።
ኢትዮጵያ ዉስጥ የስራ ባህል ተቀየረ ወይም ተፈጠረ ማለት ኢትዮጵያ የስራ ባህል ኣልነበራትም ማለት ነዉ።

የስራ ባህልን ዴጋቱ ገነመ ረፈ ብሎ ወገግ ሲል ተነስቶ ከጨለመ በኋላ ወደ ቤቱ የሚመለስ የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደር ያዉቃል።

ወገግ ሳይል ተነስታ እኩለ ለሊት ሲደርስ ጋደም የምትል የኢትዮጵያ እናት ታዉቃለች። ወንዝ ሄዳ ዉሃ በእንስራ ተሸክማ ወደ ቤት የምትመለስ እናት ታዉቃለች። ማገዶ ተሸካሚ፣ ኩበት ጠፍጣፊ እናት ታዉቃለች።

ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዉሃን ወደ ቤት፣ ኤሌክትሪክን ወደ ቤት ማምጣት ተማሩ ያሉ ወላጆች ያዉቃሉ።

ትምህርት ቤት የተላኩት የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ተምረዉ ስራ ፈተዉ የወሬዉ ኣዙሪት ዉስጥ ሲዋዥቁ ኖሩ።

ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም የራስን ዕድል በራስ የወሰንኩኝ አደዋ ላይ ነዉ፣ ኣርበኞቼን ያሰለፍኩኝ ዘመን ነዉ፣ ለፍቼ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ የደረስኩኝ ዘመን ነዉ፣ የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት እንዲቋቋም የለፋሁኝ ዘመን ነዉ ብላ ኣዙሪት ዉስጥ የኖሩትን ታዝባ ነዉ የተነሳችዉ።

ኢትዮጵያዊ ሆነህ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ወሬን ለስንት ዓመታት ነዉ ስታወራ የኖርከዉ?

ታድያ ታዝባ ከተነሳች በኋላ ሱክ ሱክ እያሉ የስራ ባህልን ኣስተማርናት ምን ማለት ነዉ?
እንዲሁ ለመከራከር ብቻ፣ መናገር ጠቃሚም እዉቀትም ያለዉ አይመስለኝም። የስራ ባሕል ከነበር ታዲያ ለምንድነዉ ኢትዮጵያ እየሰራች በልመና የኖረችዉ? ወይስ አልለመነችም?

የስራ ባሕል ከነበረ፣ ታዲያ አዲስ አበባ ለምንድነዉ ከ130 አመት በላይ የወሰደባት እንደ ሌሎች የአለም ከተሞች ዘመናዊ መሆን ሳትችል የቆየችዉ?

የስራ ባሕል ከነበር፣ ታዲያ ለምንድነዉ የአደዋ ድል ብሔራዊ ድል ብቻ ሳይሆን፣ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ የነፃነት ጮራ ከፋች ሆኖ ስያበቃ፣ መታሰቢያ ሳይኖረዉ ከመቶ ሃያ አመታት በላይ የቆየዉ?

የስራ ባሕል ያለዉ የኢትዮጵያ ገበሬ፣ ለምንድነዉ ታዲያ ከከብት ጋር ተቀላቅሎ በአንድ ጣራ ስር ስተኛ የነበረዉ? ወይንስ አልተኛም?

የስራ ባሕል ያለዉ የኢትዮጵያ ተማሪ፣ ታዲያ ለምንድነዉ፣ የስራ ባሕል ከለዉ አገር፣ ወደ ሌላ ለመሰደድ አልሞ ስኖር የነበረዉ? ከስራ ባሕል እየሸሸ ነበር?

ይህ ሁሉ የምያሳየዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። የምስራን አካል፣ ጎሽ እንደማለት፣ ቁጭ ብሎ አቃቅር ማዉጣት ይበልጥ ስለምቀናን ነዉ።

ዕድገት ልመጣ የምችለዉ የምስራን በመበረታት ነዉ፣ በክርክር አይደለም!
የጻፍኩትን እንደገና ኣንብብ። ዕድገት የሚመጣዉ የሚለፋን በማበረታት ነዉ ያልኩኝ። ለፍቶ የሚኖር ኣርሶ ኣደርን። ለፍታ የምትኖር እናትን።

የተመከርከዉ ኣሁን ያለዉ ለዉጥ የኣንተን ህሬ ኡፊ ኡፊን ሙርቴፈቹ እና ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛ ብሎ የማያልቅ እና የሚሰለች ወሬ ኣሽቀንጥሮ ከወረወረ በኋላ እየመጣ ያለ መሆኑን ነዉ።

ህሬ ኡፊ ኡፊን ሙርቴፈቹ ብለህ ስታወራ ኣልኖርክም? ለስንት ዓመታት ነበር?

ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛ ብለህ ስታወራ ኣልኖርክም? ለስንት ዓመታት ነበር?

መክሰም ኣለባት ተብላ የተጻፈላት ሃገርን ነዉ በኣጭር ግዜ ዉስጥ ገናና ናት ያልካት። መክሰም ኣለባት ተብሎ የተጻፈላት ግዜ የት ነበርክ?

ህሬ ኡፊ ኡፊን ሙርቴፈቹን እና ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛን የማያልቅ እና የሚሰለች ወሬ ኣንተ ነህ ኣሽቀንጥረህ የወረወርከዉ? መቼ እና የት?

በባህሉ የኖረን ታታሪ ሕዝብ ነዉ ኣዋቂ ነኝ ብለህ ይህን ሁላ ስታወራለት የኖርከዉ። ታታሪዉ ሕዝብ ከመሪዎቹ ቀድሞ ሄዷል እስኪባል ድረስ። ይህ ማስተዋል የአደባባይ ምስጥር እስኪሆን ድረስ። ከኋላዉ ሱክ ሱክ እያልክ ኣስተማርኩት ማለት ያምርሃል።

Post Reply