Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13466
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Abere » 10 Apr 2025, 16:54

History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF
ባለ 30 ዲናር ወንበር ፈላጊ ይሁዳ አስመሳይ ፋኖዎች ጭምብልቸው ተገልጦ በአደባባይ ወያኔ እና ኦነግ መሆናቸው ተከሰተ።

Those genuine individuals who are concerned about the causes of Amhara and have the opportunity to freely hold consultative meetings should weigh in and help in clearing the propaganda stunt waged by TPLF,OLF/PP and Shabia agents misguiding the populace.

Union
Senior Member
Posts: 11048
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Union » 10 Apr 2025, 17:00

Exactly 💯

አገው misraq finally came out of her agew closet

አገው mihret wedajo sold them tplf

አገው ዘመነ

አገው ወአጋሜ ተፈራ ማሞ

አጋሜ አስረስ መአረይ :lol:

አገው ገዱ

አገው ይልቃል

They all finally came out of their closet because we exposed them that they are አገውs

Now that they are isolated and we are coming for them, they said they joined TDF :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13466
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Abere » 11 Apr 2025, 15:53

ወጣ ወጣ እና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ። የት ይደርሳል የተባለውን ዝንጀሮ ወያኔ ሸመጠጠው፤ ኦሮሙማ ኦነግ ክብረ-ንጽህናውን በገንዘብ አታሎ ገፈፈው። የዳቦ ስም ምግበይ "ፋኖ"።
እኛማ ዘንድሮ ምን ያልሆነው አለን፤
ፋኖ ነኝ እያለ ወይን አታለለን፤
ሣልሳዊ ብ አዴን ገብቶ መሃላችን።
ተቀነስን ብለውን ተደምረው ኑሯል፤
ላሜ ቦራ አማራን ድጋሜ ለመጣል።
የይኩኖ አምላክ ልጆች ቤተ-አማራዎች፤
የምኒልክ ልጆች የሸዋ አናብስቶች፤
የሣልሳዊ ብ አደንን ቅስም ሰባሪዎች፤
የእነ እሼቴ ሞገስ የነዚያ የነብሮች፤
የፋኖነት አርማ በእውነት አንጋቢዎች፤

Union
Senior Member
Posts: 11048
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Union » 11 Apr 2025, 16:25

ነጮች በነሱቤት ፣ አራዳዎች ናቸው
አገዎችን መልምለው ፣ አሰማርተው
አማራ ነን በሉ ፣ ብለው መክረዋቸው
በአዴን ነን በሉ፣ ብለው ነግረዋቸው
እብንም ነን በሉ ብለው መክረዋቸው
ይኸው ይለፋሉ ይሳካ መስሏቸው።

አማራውም ነቃ፣ አገው እንደሆኑ
በነጭ ተከፋይ፣ የህውሀት እርዝራዥ
የአማራ ጠላት፣ እነሱ እንደሆኑ
ሳልሳዊ በአዴን፣ እነሱ እንደሆኑ

የምንሊክ ልጆች እነ መከታው
የመይሳው ልጆች እነ አራጋው
የፕሮፌሰር አስራት እነ እስኬው
ይኸው በሰአቱ ዘልቀው ተገኝተው
ጠላትን አጋይተው በሙሉ አጋልጠው
አሰጡት ዘርረው፣ ህዝብ አደራጅተው

Union
Senior Member
Posts: 11048
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Union » 11 Apr 2025, 16:38

የበላዬ ልጆች ማስረሻ ሰጤው
የጎጃሙ ነብር አይበገሬው
ኢንጅነር ማንችሎት ኸረ ማንችሎት
አለው ልዩ መላ የሚያርበተብት
ሽንጎውን ነጥሎ የሚቆላበት
ጎጃምን ከሸንጎ ነፃ ያወጣበት
የፈጣሪ ቁጣ ኸረ ማንችሎት
የአገው ሸንጎ መዳኒት ኸረ ማንችሎት

Union
Senior Member
Posts: 11048
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Union » 11 Apr 2025, 16:49

ኮሎነል ሞሀባ የቤተ አማራው
የንጉስ ሚካኤል፣ ሀያሉ ዘንዶው
የደርቡሹ ጌታ፣ ያ አይበገሬው
ኮለኔል ሞሀባው :lol:

የቁርጥ ቀኑ ፣ ወሎ-ቤተአማራ
ለወዳጁ ፍቅር ለጠላቱ አይራራ
አሳዶ ገዳይ ነው በፀሀይ ጠራራ
ያንን አገው ሽንጎ፣ ያንኑ ኩታራ
የቤተ አማራው ልጅ
ኮሎኔል ሞሀቤ፣ እሳተ ጎመራ!!! :lol:

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 46962
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Halafi Mengedi » 11 Apr 2025, 18:30

Bantu Ena Buntu sinkotakotu
Amhara Yemibal tefa Kezagnaw meryetu
Enem des Yilegnal Beunetu.

Abere
Senior Member
Posts: 13466
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Abere » 11 Apr 2025, 20:53

ወያኔ ቁጥቋጦ ነበር መሀላችን፤
ባለህበት እርግጥ - የሆነው ትግላችን።

ኩርንችት ወያኔ እሾክ አሜካላ -አምና እና ሀች አምና ነዳ በክንዳችች፤
አራሙቻ አድርገን ነቅለን ከማሳችን፤
አቃጥለን አመዷን ዘርተን ከእርስታችን፤
ለካስ እንክርዳድ ዘር ነበር መሀላችን።

እንደ እርግብ የዋህ ሁን እንደ እባብ ብልህ፤
የደግ እና የዕኩይ ፍሬውን አይተህ፤
አበጥረህ ጣለው በደንብ አንጓለህ፤
ኦነግ እና ወይን መስሎ ከታዬህ።

የዐባይን ልጅ ጠማው እንዳሆን ነገሩ
የነጻነት አባት አም ሃራ በአገሩ፤
ከታላቁ እስክንድር አብራችሁ ጠንክሩ።

Abere
Senior Member
Posts: 13466
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Abere » 11 Apr 2025, 20:56

Abere wrote:
11 Apr 2025, 20:53

ወያኔ ቁጥቋጦ ነበር መሀላችን፤
ባለህበት እርግጥ - የሆነው ትግላችን።

ኩርንችት ወያኔ እሾክ አሜካላ -አምና እና ሀች አምና ነዳ በክንዳችን፤
አራሙቻ አድርገን ነቅለን ከማሳችን፤
አቃጥለን አመዷን ዘርተን ከእርስታችን፤
ለካስ እንክርዳድ ዘር ነበር መሀላችን።

እንደ እርግብ የዋህ ሁን እንደ እባብ ብልህ፤
የደግ እና የዕኩይ ፍሬውን አይተህ፤
አበጥረህ ጣለው በደንብ አንጓለህ፤
ኦነግ እና ወይን መስሎ ከታዬህ።

የዐባይን ልጅ ጠማው እንዳሆን ነገሩ
የነጻነት አባት አም ሃራ በአገሩ፤
ከታላቁ እስክንድር አብራችሁ ጠንክሩ።

Union
Senior Member
Posts: 11048
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Union » 12 Apr 2025, 10:43

ታላቁ እስክንድር የአማራይቱ ልጅ
ታላቁ እስክንድር የኢትዮጵይቷ ልጅ
ስር ሰዶ እንደ ዋርካ በስሎ እንደጠጅ
እንደ ንጋት ፀሀይ ቆይቶ የሚፈጅ
ልቦናው የመሲህ ህዝብን የሚዋጅ
መንፈሳዊ ስልጣን የተሰጠው እንጅ
አይደለም ሴጣን የኢአማን ልጅ
ተስፋሽን ቁረጪ አገው ሸንጎ ሂጅ

Union
Senior Member
Posts: 11048
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: History Will Never Forgive the ሣልሳዊ ብአደን ምግበይ "ፋኖ" selling down Amhara to TPLF, OLF

Post by Union » 12 Apr 2025, 10:59

በተለይ በዚህ በ11ኛው ሰአት ፈጣሪ ለኢአማኒያን ሀይል አይሰጥም። እንደ ሶዶም misraq አይነቶችን የሚያጠፋበት ዘመን ላይ ነው። ህውሀትም ኦነግም የተሸነፋበትም ምክንያቱ ያ ነው። አሁን ፋኖ ወደ ውስጥ ጠላቶቹ የዞረበትም ግዜ የደረሰው ለዛም ነው።

የመንፈሳዊው የታላቁ እስክንድር እና የመሰሎቹ ግዜ ነው።

God will never give power to shaved heads(ኢአማኒ)

ደብተራ Union*

.
.

Post Reply