Page 1 of 1

ፋኖዎችን ሿሿ ሰርቶ ለህውሀት ያስረከበው እና ራያን ለህውሀት የሰጠው አገው ምህረት ወዳጆ ሲጋለጥ።

Posted: 10 Apr 2025, 16:15
by Union

Re: ፋኖዎችን ሿሿ ሰርቶ ለህውሀት ያስረከበው እና ራያን ለህውሀት የሰጠው አገው ምህረት ወዳጆ ሲጋለጥ።

Posted: 10 Apr 2025, 16:21
by Misraq
በእስክንድር የሚማራውና ተሸውዶ ፋኖ ላይ ውግያ የከፈተው ፋኖ ተማርኮአል፥፥ እነዚህ ምስኪን ወገኖቻችን በቱለማዎችና በደቡብ ጸረ አማራ ግንቦቴዎች ተሽውደው አማራ ላይ ውግያ የከፈቱና ተሸንፈው የተማረኩ ናቸው፥፥ ተሸውደው ስለሆነ ፋኖ ተሃድሶ ሰጥቶ ወይ ያሰናብታቸዋል ወይንም ከራሱ ጋር ያታግላቸዋል::