Re: ፋኖዎችን ሿሿ ሰርቶ ለህውሀት ያስረከበው እና ራያን ለህውሀት የሰጠው አገው ምህረት ወዳጆ ሲጋለጥ።
በእስክንድር የሚማራውና ተሸውዶ ፋኖ ላይ ውግያ የከፈተው ፋኖ ተማርኮአል፥፥ እነዚህ ምስኪን ወገኖቻችን በቱለማዎችና በደቡብ ጸረ አማራ ግንቦቴዎች ተሽውደው አማራ ላይ ውግያ የከፈቱና ተሸንፈው የተማረኩ ናቸው፥፥ ተሸውደው ስለሆነ ፋኖ ተሃድሶ ሰጥቶ ወይ ያሰናብታቸዋል ወይንም ከራሱ ጋር ያታግላቸዋል::