Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 15006
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራው ሰልፍ በሸዋ።" አገው ሸንጎ አትድከም፣ ህውሀት የትግራይን ህዝብ አይወክልም። ህውሀት ማለት አገው በአዴን ማለት ነው" ሰልፈኞቹ።

Post by Misraq » 10 Apr 2025, 16:32

ቂጡን ሲመታ ሰላማዊ ሰልፍ የወጣው አባዱላ እስኬው ወመከታው ራሱን አዝረክርኮ ፈርጥጦአል፥፥ ልክ እንደ አባቱ አባዱላም ተማርኩዋል::

ደቡቤው ጥላሁን የአማራ ሕዝብ ላይመለስ ተነስቶአል፥፥ ተስፋ ቁረጥ


Union
Senior Member
Posts: 11488
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራው ሰልፍ በሸዋ።" አገው ሸንጎ አትድከም፣ ህውሀት የትግራይን ህዝብ አይወክልም። ህውሀት ማለት አገው በአዴን ማለት ነው" ሰልፈኞቹ።

Post by Union » 10 Apr 2025, 16:38

Folks,

ከህውሀት ጋር ተጣመርኩ ያለው የአገው ዘመነ ቡድንን በግልፅ ለህዝብ የማጋለጡ ስራ በሰፊው ተጀምሯል

Post Reply