እንግሊዝ የጉምሩክ ኮሚሽንን የሪፎርም ስራዎችን እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 2/2017(ኢዜአ):- እንግሊዝ የጉምሩክ ኮሚሽን አሰራር ማዘመንን ጨምሮ ሌሎች የሪፎርም ስራዎችን እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ ሉክ ቡሎክ ገለጹ።
የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ ሉክ ቡሎክን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
Source: https://www.facebook.com/ethiopianewsagency

