የተዋረደ ፍጡር!
-
- Senior Member
- Posts: 12265
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ሁሉንም ነገር ሞክሮ፣ ድል የተነፈገዉ አካል አሁን ደግሞ ቡጢን አብዩዝ አደረገ፣ የወንድ ልጅ መመኪያ የነበረዉን
በቤተክርስቲያን ሞክሮ፣ አቀተዉ፣ ወደ አደዋ ባዓል ሄዶ፣ ዉድቀት ተከናንቦ ተመለሰ፣ በትምህርት ቤት ሞክሮ፣ ድል ተነፈገዉ፣ በሴት ልጅ ክብር ላይ አሴረ፣ በዉድቀት ተመለሰ፣ በየቀድሞ ጌቶቹ (ወያኔ ና ሻቢያ) ስር ወድቆ፣ በዉርደት ተመለሰ፣ በአንድነት ስም ተዋራንጨ፣ ምንም ጠብ የምል ነገር አልታየም። የድል ድርቀት ገጠመዉ፣ ዉርደት ብቻ ሆነ የምጠብቀዉ። ያልነከዉ ነገር የለም፣ በሁሉም ከሸፈ፣ አረት ኪሎን በአረት ቀን ብሎ ፎለለ፣ በአረት ቀን ቀርቶ በአረት አመትም ኣቃተዉ። በአደባባይ ተዋረደ። ድል ና እሱ በጭራሽ አልተገጣጠሙም። የዉርደት መንገድ ብቻ ነዉ እስካአሁን ያሳየዉ። በመጨረሻም የወንድ ልጅ መመኪያ የነበረዉንም ቡጢ በአልባሌ ነገር ላይ አዋለዉ፣ እሱንም እንደለመደዉ አብዩዝ አደረገዉ!
የተዋረደ ፍጡር!
የተዋረደ ፍጡር!