Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35669
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር አሁን የፒያሳ ወንዝ ነው! የሰኔ ዝናብ ሳይጀምር አልቆ ፒያሳ እንደ ቀድሞ እጹብ ድንቅ ትሆናለች!!!

Post by Horus » 09 Apr 2025, 22:54

ሰራተኛ ሰፈርና የአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ጀርባ ገደል ዛሬ ይህን ይመስላል!