Page 1 of 1

በአማረ ደም አትነግድ ማለት ነዉ፣ አማረነት!

Posted: 09 Apr 2025, 14:15
by DefendTheTruth
አወናባጆች ግን በአማረ ደም አትነግድ ያላቸዉን ተነስቶ "አማረ ጠል" የምል ታፔላ ይለጥፉበታል። ከእዉነት የተጣሉ ጉዶች።

ሁላችንም ስዩም ተሾመ ነን ዛሬ!

ስዩም ተሾመ ይህን መልዕክት ከናበብክ፣ በግል መልዕክት አድርግልኝ፣ መቶ ሺዉን እኔ እከፍልሃለሁ!