Re: ERITREANS FLEEING EN MASSE
ትዝ አለኝ “ Eritreans fleeing” ሲነሳ። ከዚህ ቀደም የ ኤርትራው ፕሬዘዳንት እናት Oakland ነው የሚኖሩት የሚል ER ላይ አንብቤ I said what the f… ምን ያረጋሉ Oakland, USA, ልጃቸው የአገር መሪ ሆኖ ብየ ተገረምኩ። ያ ዜና እውነት ከሆነ ሴትየዋ የ ኤርትራን የብዙ እድሜ መኖር ብቸኛው ተሸላሚ ናቸው። ድሮ ያሸለቡ መስሎኝ ነበር የ ኢሳያስን እድሜ ግምት በማስገባት።
አልማዜ ጀባ በይን። ይህ እውነት ከሆነ ማን ነው ኤርትራ እየኖረ ያለው ብሎ መጠየቅ የግድ ይላል።
አልማዜ ጀባ በይን። ይህ እውነት ከሆነ ማን ነው ኤርትራ እየኖረ ያለው ብሎ መጠየቅ የግድ ይላል።