አስትሮ ማሪያም በቆጠር ገድራ ኪዳነ ምህረት!! ማየት ማመን ነው!!
ተቆፍሮ የማያልቀው የጉራጌ ሕዝብ ምስጢር! ጉራጌ ያማኞቹ ምድር!! ገድራ የዛፍ አይነት ሲሆን የደመራ (ምጅር) ችቦ የምንሰራው ከገድራ ቅርንጫፎች ነው ። ሲደርቅ እንደ ጉድ የቀጣጠላል!
Last edited by Horus on 08 Apr 2025, 20:43, edited 1 time in total.