☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️
ከህዝብ የወጣ፣ ለህዝብም የሚኖር ሰራዊት፣ ባዶ እጁን ጦር ሜዳ ሄዶ ከጠላት ማርኮ እስከ አፍንጫው የሚታጠቅ መሆኑን እንዴት ረሱት?

Re: ☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️
Fiyameta,
የለጠፍሽውን ስዕል ከተመለከትኩኝ በኋላ ከት ከት ብየ ሳቅኩኝ።
ምክንያቱም ያችው ልማደኛዋ የሻዕብያ ዐመል መሆኗን ስለተረዳሁ።
በቀኝሽ ነብር በግራሽ ደግሞ ፍየል ይዘሽ ወንዝ ታሻግሪ ነው የሚመስለው። እንደት ነው ፋኖ እና ኦነግ-(ኦላ አላችሁት) በአንድ ጥምረት ሊሆኑ የሚችለው? ለሻዕብያ ከሆነ ይሰራል። ዳሩ ግን ሻዕብያ የእነ ዳውድ ኢብሳ፤ የእነ ሌንጮዎች፤ የአብይ አህመድ እንጅ ለአማራ ህዝብ ምኑም አይደለም። ይህ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ የሆነ ሻዕብያዊ ብልጣብልጥነት የአማራ ህዝብን መቀመቅ ለማውረድ - እንደ ተለመደው በአማራ ላይ ለመቆመር ነው።
Please stay away from Fano. Hands off!
የለጠፍሽውን ስዕል ከተመለከትኩኝ በኋላ ከት ከት ብየ ሳቅኩኝ።
Please stay away from Fano. Hands off!
-
wubebereha
- Member
- Posts: 240
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: ☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️
Re: ☣️ በኤሚሬትስ ሳንባ የሚተነፍሱ Horus, Abere እና almaze... ፋኖን ማሸነፍ እንደማይችሉ እንዴት ሊገባቸው አልቻለም❓ ☣️
Fiyameta,
አማራን የግብጽ ተላላኪ ለማድረግ ጥረት መጀመርህ ሳያስገርመኝ አላለፈም! ወይ ግዜ አሉ!
አማራን የግብጽ ተላላኪ ለማድረግ ጥረት መጀመርህ ሳያስገርመኝ አላለፈም! ወይ ግዜ አሉ!