Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12263
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በተቻለ መጠን በሰላማዊ መንገድ ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 07 Apr 2025, 15:32

በተቻለ መጠን በሰላማዊ መንገድ ማለት ምን ማለት ነዉ? ቀላል አማርኛ ይመስላል፣ ሌላ ቀርቶ እኔ አማርኛ የማልችለዉም የምረደዉ ይመስለኛል። ችግሩ ግን ሌላ ላይ ነዉ፣ ነገሩን ኣጥኖ ለምመለከት ጉዳዩ እንደዚህ ቀላል አይመስለኝም። በተቻለ መጠን ስባል፣ ከተቻለ ማለት ነዉ። ከልተቻለ ግን ያዉ ሰላማዊ በልሆነም መንገድ ማለት ነዉ ና። ነገሩን መሬት ላይ አዉርደን ከያነዉ ግን ነገሩ በሰላማዊ መንገድ እንደማይሆን ግልፅ ነዉ፣ ለሁላችንም።

ለሰላም የሁለትዮሽ ዝግጁነት ወሳኝ ይሆናል። ወሳኙ ጉዳይ እዚህ ላይ ነዉ። ምንም ያክል እንኳ ኢትዮጵያ ለሰላም ዝግጁ ብትሆንም፣ ያኛዉ አካል ከሰላም ጋር የማይጣጣም ነዉ፣ በታሪኩ ከሰላም ጋር ታርቆ አያዉቅም፣ እድሜዉን በሙሉ። በአጭሩ ያ አካል ከሰላም ጋር ፈፅሞ ተጣጥሞ አያዉቅም። የሌላዉ አካል ፍላጎት ከሰላም ዉጪ ስለሆነ፣ ኢትዮጵያም የግድ ያን መንገድ መከተል የግድ ይሆናል። ወሳኙ መልዕክት ሰላምም ሆነ ያለሰላም፣ አሰብን ወደ ኢትዮጵያ መልሷት ነዉ!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22747
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በተቻለ መጠን በሰላማዊ መንገድ ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Fed_Up » 07 Apr 2025, 16:28

DefendTheTruth wrote:
07 Apr 2025, 15:32
መቦርቀቅ ....
አራም ሁላ:: መሃይም መሪ እና ተመሪ ሙኒ ሓጠራው:: 2025 will be the end of Terrorist abiy and Oromuma regime. Mark my words.
እንዳወጣነው .. አንቀን እናወርደዋለን!!

Post Reply