Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member
Posts: 4297
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Dama » 07 Apr 2025, 14:19

Gwender is a name for ladies' hand decorative bracelet.
Neftenya Amaras like Odie the Chimp shall not be insulted because words of different languages sounding similar can have different meanings.

:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 35630
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Horus » 07 Apr 2025, 15:00

አንተ ጉዴላ ለምን በማታውቀው ነገር ሰውን ትሰድባለህ ። ጎንደር ሳይሆን ጎንደራ የጉራጌኛ ቃል ሲሆን የሴቶች የራስ ጌጥ ማለት ነው ። የጎንደራ ስረ ቃል ሁለት ናቸው ፤ አንዱ ጉን (ጉነን) ራስ ማለት ነው። ዛሬ ላይ ጉና፣ ጉንጉን የምንለው ማለት ነው ። ጎራ ስጦታ ማለት ነው ። ለምሳሌ ቴዎድሮስ (ቲኦዶራ) የእግዚአብሄር ስጥታ ማለት ነው።

ጎንደር የአገር ስም ሲሆን ጉና ያው ራስ ማለት ሆኖ ደር ማለት ግን ቦታ ወይም አገር ማለት ነው ፤ መንደር እንደ ምንለው ማለት ነው ። ስለዚህ ጎንደር አንድም ራስ አገር (ዋና ከተማ) ወይም ተራራማ አገር (እንደ ራስ ዳሽን) ማለት ነው ትርጉሙ። በኔ እምነት የአገር ራስ (የንጉሱ መኖሪያ) ለማለት በነፋሲል ዘመን የተሰጠው ስም ይመስለኛል

ስለዚህ ጎንደራና ጎንደር አንድ ቃል አይደሉም፣ በማታውቀው ነገር ላይ ማጅራት አትምታ! አውከሬ!

Dama
Member
Posts: 4297
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: 7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Dama » 07 Apr 2025, 15:17

Ante Galla, Sodo is drifting to Oromoffa. None of the above are south semitic words.
Spelled Gondar is a place in Amara. Spelled Gwender is a hand bracelet for women in 7bet Gurage, more specfically in Chaha. How hard is to understand these? Dumbo!!

Your shiit does not make sense. Sometimes I mistake you for Naga Tuma. A complete fiction tellers cheating on Science.

Horus
Senior Member+
Posts: 35630
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Horus » 07 Apr 2025, 15:35

አንተ ጉዴላ፣
ክስታኔኛ የቋንቋህ አባት ነው።

ጎንደራ ቱባ የክስታኔኛ ቃል ነው ። ጎንደራ ሴት ልጆች ሁሉ ጸጉራቸው ሹሩባ ሰርተዋቸው በራሳቸው ላይ ያስሩታል። በዶቃ አንገታቸው ውስጥ ድረታቸው ላይ የሚያደርጉትም ሲፈልጉ ዝም ብለው ዶቃ ይሉታል ሲፈልጉ ጎንደራ ይሉታል ።

ቋንቋ እያስተማርኩህ ነው ። ጉነን እራስ ማለት በክስታኔ ጉራጌኛ በቱባው። የቃሉ እርባታ ካሻህ ጉና ፣ ገናና ፣ ጉንጉን ፣ ሁሉም ራስ ማለት ነው። ዶራ በግዕዝ ፣ጥንታዊ ግሪክ እና በላቲንም ተመሳሳይ የሆነ ቃል ሲሆን ስጦታ ጊፍት ማለት ነው ። አንተ የተሰጠህን ቃል መናገር እንጂ ምን ማለት እንደ ሆነ ፣ ቃሉ ከየት እንደ መጣ የማታውቅ ስለሆነ በትህትና ተማር!

አይ ካልክ ግብዝናህን አከብርልሃለሁ!!!

Dama
Member
Posts: 4297
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: 7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Dama » 07 Apr 2025, 15:55

Horus wrote:
07 Apr 2025, 15:35
አንተ ጉዴላ፣
ክስታኔኛ የቋንቋህ አባት ነው።

ጎንደራ ቱባ የክስታኔኛ ቃል ነው ። ጎንደራ ሴት ልጆች ሁሉ ጸጉራቸው ሹሩባ ሰርተዋቸው በራሳቸው ላይ ያስሩታል። በዶቃ አንገታቸው ውስጥ ድረታቸው ላይ የሚያደርጉትም ሲፈልጉ ዝም ብለው ዶቃ ይሉታል ሲፈልጉ ጎንደራ ይሉታል ።

ቋንቋ እያስተማርኩህ ነው ። ጉነን እራስ ማለት በክስታኔ ጉራጌኛ በቱባው። የቃሉ እርባታ ካሻህ ጉና ፣ ገናና ፣ ጉንጉን ፣ ሁሉም ራስ ማለት ነው። ዶራ በግዕዝ ፣ጥንታዊ ግሪክ እና በላቲንም ተመሳሳይ የሆነ ቃል ሲሆን ስጦታ ጊፍት ማለት ነው ። አንተ የተሰጠህን ቃል መናገር እንጂ ምን ማለት እንደ ሆነ ፣ ቃሉ ከየት እንደ መጣ የማታውቅ ስለሆነ በትህትና ተማር!

አይ ካልክ ግብዝናህን አከብርልሃለሁ!!!
Nay! Ante Galla!
All because your fictions about words are wrong. All because Gurage does not revolve around a small enclave on its farthest east corner formerly known as Alamale. It self is out orbiting aimlessly. I hope you will find a home.
Good luck secessionist! Why don't you get lost like Silte?
Last edited by Dama on 07 Apr 2025, 17:23, edited 1 time in total.

Odie
Member
Posts: 3821
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: 7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Odie » 07 Apr 2025, 16:16

ጉነር “ራስ"=head according to እኖር!

ጊመ = wooden neck pillow for female

አምባር== bracelet; I don’t know if it has old name

አዠመነ/አዠቨኘ== ስርግ

ሙራ/ወኸመያ== አመትበአል

ድርበድር==የአበሻ ቀሚስ

ጊየ== ውሻ

ኧገንየ==መልስ

አዶት/ድ= እናት

አባና==አባት


ዳማ ጉድፌቻ ገብቷል:: የለሃጫም ጋሩማ ዘመድ ነው!

ሶዶ ቅልቅል ሆረስ ዛሬ የ ኮሪደር ግንባታው ፍትሃዊነት/eqitability ጥያቄ ስለጠየቀ ወደራሱ ይመለስ ይሆን ይሆን ብለንጠይቀናል :lol:

በዚህ ላይ የመሃል አገሯ አምባጉዋሮው ስላም የምትለውን ለመድማት ቁዋምጠናል :lol:

Dama
Member
Posts: 4297
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: 7bet Gurage's Gwender is bracelet

Post by Dama » 07 Apr 2025, 16:51

Odie wrote:
07 Apr 2025, 16:16
ጉነር “ራስ"=head according to እኖር!

ጊመ = wooden neck pillow for female

አምባር== bracelet; I don’t know if it has old name

አዠመነ/አዠቨኘ== ስርግ

ሙራ/ወኸመያ== አመትበአል

ድርበድር==የአበሻ ቀሚስ

ጊየ== ውሻ

ኧገንየ==መልስ

አዶት/ድ= እናት

አባና==አባት


ዳማ ጉድፌቻ ገብቷል:: የለሃጫም ጋሩማ ዘመድ ነው!

ሶዶ ቅልቅል ሆረስ ዛሬ የ ኮሪደር ግንባታው ፍትሃዊነት/eqitability ጥያቄ ስለጠየቀ ወደራሱ ይመለስ ይሆን ይሆን ብለንጠይቀናል :lol:

በዚህ ላይ የመሃል አገሯ አምባጉዋሮው ስላም የምትለውን ለመድማት ቁዋምጠናል :lol:
Enor is exactly the same as Chaha. Brothers in arms shoulder to shoulder, in peace and in war times.

Sodo historically was not part of Gurage. It was separately called Alamale....changed to Aymelel. This was also dropped for either Sodo or Kistane. The clan signed a MoU with the Galla to call itself Sodo as a result of peace negotiation. :lol: :lol: :lol:

Post Reply