Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13630
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአሜሪካ መንግስት የሌሎች አገራት መንግስት ከመሆን የዜጎቹ መንግሥት ለመሆን እየጣረ ይመስላል። የአሜሪካ ዜጋ ታክስ ይዘው ውጭ የኮበለሉ ኩባንያዎች እና አገራት የገባያው ትኩሳቱ እየተሰማቸው

Post by Abere » 07 Apr 2025, 14:18

የአሜሪካ መንግስት የሌሎች አገራት መንግስት ከመሆን የዜጎቹ መንግሥት ለመሆን እየጣረ ይመስላል። የአሜሪካ ዜጋ ታክስ ገንዘብ ይዘው ውጭ አገር የኮበለሉ ኩባንያዎች እና የመናው ነጻ ጎራሾች ሌሎች አገራት የገባያው ትኩሳቱ እየተሰማቸው ነው።